Tender Detail

Tender Details

  • Company የወረሐ የካቲት ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address , Phone: 0114703982
  • Website
  • Deadline26 Jan 2024, 12:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የወረሐ የካቲት ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የወርሐ የካቲት ቅድመ አንደና እና መካከለና ደርጃ ት/ቤት

ከዚህ በታች የተግለፁትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የደንብ ልብስ   2 አላቂ የቢሮ እቃዎች    3 kሚ እቃዎች

በዚህም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማJላት ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል። ለዚሁም በመስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና ቫት ተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል። ለዚሁም በመስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚግልፅ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና ቫት ትመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የተደራጁ ጥቃቅን እና አነስተኛ ከሆኑ ካደራጃቸው አካል ወቅታው የሆነ የድጋፍ ደብዳቤ በት/ቤቱ ስም በቅድሚያ ማፃፍ አለባቸው
  3. እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ የዋስትና ደብዳቤ በት/ቤቱ ስም በትክለኛ አድራሻ ከሚመለከታቸው አካል ማፃፍ አለበት
  4. ተጫራቾች የቲን መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጅውን ጨረታ ሰነድ ያማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከት/ቤቱ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  6. ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብባቸው ለሚጠየቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለበት።
  7. ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
  8. አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ (የጨረታ ዋስትና) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለፀበት እስከ 7 ቀን ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ ለመንግሰ ገቢ ይደረጋል።
  9. ጨረታው ከመዘጋቱ ክ5 ቀን በፊት ማንኛውም ጊዜና ሰዓት ጨረታውን ያወጣው አካል የጨረታ ሰነዱን ለተጫራቾች በሙሉ በማሳወቅ ሰንዱን ማሻሻል ይችላል።
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በታሸገ እና ማህተም ባረፈበት ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በት/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል። እለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል። እለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተማሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በትመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። ተጫርቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ካልተገኙ የመስሪያ ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ ጨረትውን የመክፈት መበቱ የተጠበቀ ነው።
  12. እያንዳንዱ ተወዳዳሪ (ተጫራች) የመወዳደሪያ ዋጋ ስልጣን ባለው አካል የተፈረመበትን የተJላ አድራሻን የሚገልጽ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  13. በዚህ ጨረታ ላይ የሚቀርቡ ማንኛውም የመወዳደሪያ ዋጋ ቢያንስ ለ60 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
  14. በአነስተኛና ጥቃቅን ተkማት በአዋጅ መሰረት የተkkሙ አነስተኛ ጥቃቅን ተkማት ከአገር ውስጥ አቅራቢዊች ጋር በሚያደርጉት ውድድር 3% ልዩ አስተያየት ይደረግላቸዋል።
  15. የጨረታ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኃላ የሚቀርብ ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  16. ተጫራቾች ያሸንፍቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፓርት ተ/ቤቱ አለበት ቦታ ድረስ የማምጣት ግዴታ አለባቸው
  17. ት/ቤቱ የተሻለ ዜዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

አድራሻ፦ በ/ቂ/ክ/ከተማ ወረድ 04 ስር የውርሃ የካቲት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከአርባ ምንጭ አሳ ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በላይና ተስፋ የመኪና መሸጫ ዝቅ ብሎ ይገኘአል። ወይም በላንቻ በኩል ለሚመጡ አብዮት ቅርስ ት/ቤት ወደ ቀበሌ በሚወሰደው መንገድ

ስልክ ቅጥር /0114703982 የደውሉ

የወረሐ የካቲት ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender