Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jan 2024, 12:35 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2016


የወልቁጤ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2016 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ ፕሮግራሞች ስልጠና አገልግሎት የሚውል kሚና አላቂ ዕቃዎች ለመግዛት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርት የሚያJላ አቀራቢ ን/ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት በጨረታው ተወዳድሮ ለማቅረብ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ

  1. የዘመኑ የታደስ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና የዘመኑ ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት አቅርቦት ጋር ተዛማጅነት ያለው ንግድ ፈቃድ በእቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ተጨማሪ እሴት ታክስ /V.A.T/ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው እንዲሁም የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ /TIN/ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወልቂጤ ፓሊ ቲክኒክ ኮሌጅ ስም ሂሳብ ቁጥር 1000026941737 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኮሌጁ የግ/ን/አስ/ደ/ስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች ለውድድሩ የሚያቀርቡት የጨረታ ዶክመንት ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በማንኛውም ህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ የብር /30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር  CPO  በወልቄጤ ፓኪ ቴክኒክ ስም አሰርቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. አሽናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀን ውስጥ ውል መፈጸም እና የውሉን ማስከበሪያ አሽናፊ ከሆነባቸው እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ  /CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  6. የጨረታ ሰንድ የገዙ ተጫራችቾ ለውድድር የሚያቀርቡት ዋጋ ከኮሌጁ ከሚገዙት የጨረታ ዶክመንት ላይ በመሙላት ዋጋው/ኦርጅናል/ እና ኮፒው ለየብቻ በሰም በታሸገ ፓስታ አድርገው በፓስታው ላይ የኮሌጁ ስም እና ጨረታ ቁጠር በመፃፍ የንግድ ድርጅቱ ስም እና ማህተም በማድረግ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 15ኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
  7. ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ ለውድድሩ ዋጋ ሞልቶ የሚቀርበው ኮሌጁ ባዘጋጀው የጨረታ ዶክመንት ላይ ብቻ ሲሆን በእያንዳንዱ የጨረታ ዶክመንት ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ መደረግ አለበት።
  8. ተጫራቾች ከጨረታ ድክመንት ጋር ተያይዞ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ጨምሮ ማንኛውም መረጃዎች ለውድድር ከሚያቀርቡት ኦርጅናል የጨረታ ዶክመንት ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበጥ
  9. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት በተከታታይ 15 ቀን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወዶም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኑበት በኮሌጁ የግዥ ኬዝ ቲም ክፍል ይከፈታል። ጨረታ የሚከፈትበት እለት በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሽኛ የሚከፈት ይሆናል።
  10. አሸናፊው ውል ተፈራርሞ ካጠናቀቀበት ጊዜ አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ ያሽነፈባቸውን ዕቃዎች ሙሉ በሙሉ በርሱ ትራንስፓርት ኮሌጁ ድረስ አቅርቦ ማስረከብ ይኖርበታል።
  11. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተምስርቶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
  12. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ሁኔታ ቫትን /የተጨማሪ እሴት ታክስ /ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል ይህ ካልተገለጸ የቀረበው ዋጋ ቫትን ያካተተ ተብሎ የወሰዳል።
  13. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
    ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 011365 8463 የደውሉ።

የወልቁጤ ፓሊ ቴክኒክ

ኮሌጅና ሳተላይት ዩኒቨርሲቲ

Save Tender