ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
አምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት ደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት /አጅ/የመ/ደ/ሆስፒታል
ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ
ሎት 2 ደንብ ልብስ
ሎት 3 አላቂ የፅዳት እቃ
ሎት 4 ህትመት
ሎት 5 የህንፃ ተገጣጣሚ እቃዎች
ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
ሎት 7 የቢሮ kሚ እቃዎችና መድሀኒት
ሎት 8 የህክምና እቃዎችና መድሀኑት
ሎት 9 የመኪና እቃዎ
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
- በጨረታ ለምሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰንዱ በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የአምሃራ ሳይንት /አጅ/የመ/ደ/ሆስፒታል ግዥና ፋይናስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 99 በመምጣት የጨረታ ሰንዱን መግዛት ይችላል።
- ማንኛውም ተጫርች የሚሞላውን ዋጋ ስርዝ ድልዝ ወይም አሻሚ የሆነ ወይም ያልተፈረመበት ዋጋ ማቅረቢያ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን መረጃውን ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት ማቅረብ አለበጥ የሚገዙ እቃዎች አይነትና እስፔስፊኬሽን በጨረታ ሰንዱ ላይ ማየት ይቻላል።
- ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የድርጅቱን ስማን ፊርማቸውን እና የድርጅቱን መሀተም በማድረግ የገዙትን ሙሉ ሰነድ ማቅረብ ይጠብቅባቸዋል።
- ጨረታው ከወጣ በአየረ ላይ ከዋለበት ቀን ከ13/05/2016 ዓ/ም ጀምሮ የአምሀራ ሳ/አጅ/የመ/ደ/ሆስፒታል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። እለቱ የበአል ቀን ወይም የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተጠቀሰው የመክፈቻ ሰአት ይክፈታል።
- በጨረታው ቀን ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል ባይገኙም ጨረታን ለምክፈት አያስተጎጉሉም።
- ማንኛውም ተጫራች ግዥው/አገልግሎቱ በጥቅል ሎት ስለሆን በተዘጋጀው ዝርዝር እቃ ውስጥ ካልሞላ ከውድድር ውጭ ይድረጋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት እቃ ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 1% በሲፒኦ ወይም በአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ደረሰኝ በመቁረጥ ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ የሚችል።
- ሆስፒታሉ ለሚገዛው እቃ/አገልግሎት 29% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
- የንብረት ርክክብ የሚደረገው/የሚፈፀመው/በአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሲሆን የመጓጓዢና የመጫኛው የማውረጃ ወጭ አሽናፊ ድርጅቱ ይሽፍናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ሎት 1 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 28/05/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 28/05/2016 በ4፡30 ይከፈታል።
- ሎት 2 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 30/05/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 20/05/2016 በ4፡30 ይከፈታል።
- ሎት 3 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 30/05/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 30/05/2016 በ4፡30 የከፈታል።
- ሎት 4 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 01/06/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 01/06/2016 በ4፡30 ይከፈታል
- ሎት5 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 05/06/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 04/06/2016 በ4፡30 ይከፈታል።
- ሎት 6 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 05/06/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 05/06/2016 በ4፡30 የከፈታል።
- ሎት 7 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 06/05/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 06/05/2016 በ4፡30 ይከፈታል።
- ሎት 8 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 07/06/2016 ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 07/06/2016 በ4፡30 ይከፈታል።
- ሎት 9 ጨረታ የሚዘጋው በቀን 08/06/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 08/06/2016 በ4፡30 የከፈታል።
ለበለጠ መረጃ 033447047521 የጠይቁ
የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
