Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Feb 2024, 12:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2016 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

                ሎት-1 አሌክትሮኒክስ እቃዎች

                ሎት-2 ፈርኒቸር

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት-1 ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ብር፣ ለሎት 2 ብር 10,000(አስር ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከሰልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 50(ሃምሳ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናልና 2 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በ21ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 21ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥርለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦በስልክ ቁጥር 0467710586/082/083

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender