የሀገረ ውስጥ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
- ማህበራችን ድብልቅ እፋፊ ቁጥራጭ ወረቀት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መላይ ቁጥር የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፍኬት እና ሌሎች የህጋዊነት ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000(ሰላሳ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ፓስታውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በገበያ ጥናትና ሽያጭ ቡድን ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ድርጅቱ ድረስ ቀርቦ በማየት የተጨማሪ እሴት ታክስን (15%) ጨምሮ የሚገዛበትን የአንዱን ዋጋ ግልጽ በሆነ ጽሁፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ላሉት 15 ተከታክታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ15ተኛ ስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
- ድርጅቱ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0115528874/0115 528869
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማ
