ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2016
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በትቻ የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
|
Description |
|
Lot-1 |
Different Types of Cutting tools: |
|
|
|
|
Lot-5 |
Different Types of Work Shop Measuring Tools:
|
06 ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደስ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ለዚህ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰንድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫኣ ስኳር ፍብሪካ
ግዡ ቡድን
ሜክሲኮ፣ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011 551 37 06
ይፋክስ ቁጥር 011 551 29 11
07 ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ያአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
08 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
09 ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻው ሥነ ስርዓቱ በሚቀጠለው የሥራ ቀን ይሆናል።
10 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፍብሪካ
