Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jan 2024, 1:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting System Design

የጨረታ ማስታወቂያ


የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም መታሰቢያ ፍውንዴሽን የ2015 በጀት ዓመት ሒሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታJሉ ሕጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመታሰቢያ ፋውንዴሽኑ ጽ/ቤት በመምጣት በመመዝገብ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

መስፈርቶች፦

  1. የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ፣
  2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣
  3. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት፣
  4. የሥራ ልምድ ማረጋገጫ፣
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣
  6. የፌዴራል ወይም የክልል መ/ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ፣
  7. ለሥራው የሚጠይቀው የክፍያ መጠንና የሥራው ግንኙነት የሚቆይበት ጊዜ(ቢያንስ እስክ ሦስት ዓመት)፣
  8. ድርጅቱ የዓመቱን ሒሳብ (ሥራውን ሠርቶ) ለማጠናቀቅ የሚፈጅበትን ጊዜ በመግለጽ እና ሌሎች ለመወዳደሪያ ይጠቅሙናል የምትሉዋቸውን ሰነዶች በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

አድራሻ፦ ብራስ ሆስፒታል አጠገብ ቦሌ ቶታል ሕንፃ አራተኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 956570106 ወይም +251 933 03 39 80

የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም መታሰቢያ ፋውንዴሽን

Save Tender