የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መላያ ቁጥር DPKC/OT/03/2016
በሀግር መላላከያ የስላም ማስከበር ማዕከል ፋይናንስ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የግዥ ቡድን ከዚህ በታች የተገለጹትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለምግዛት ይፈልጋል።
|
ተ ቁ |
የዕቃው አይነት |
ማብራሪያ |
|
1 |
የተለያዩ የፅህፈት፣የፅዳት ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ |
በጥራት እና በዋጋ |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፤ በአቅራቢነት ድረ-ገፅ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት እና የቲን ሰርተፊኬት ኮፒ ከመጫረቻ ሰንዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚከናወነው በግልፅ ጨረታ ስነ-ስራዓት ሲሆን የኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ባወጣው የመንግስት የግዥ አዋጅ መሰረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው።
- በመንግስት መስሪያ ቤቶች ጨረታ እንዳይሳተፉ ያልታገዱ እና በመንግስት ግዥ የግልፅ ጨረታ አፈፃፀም መመሪያ መስፈርት መሰርት ለመወዳደር ብቁ የሆኑ፤
- ከላይ በመግለጫ በተጠቀሱት የጨረታ ሰንድ ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰንድ ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 9 ላይ በተገለፀው አድራሻ ማኘት ይችላሉ። የጨረታው ሰንድ የሚቀርበው በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ሲሆን በዝርዝር ከተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውጭ ዘግይቶ ለሚቀርብ የጨረታ ሰንድ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
- የጨረታ ማስከበሪይ ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ በጨረታ ሰንድ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በሃርድ ኮፒ በወጣው የጨረታ ሰንድ ላይ ያልተካተቱ የተለያዩ መመሪያዎች ስላሉ ማንኛውም ተጫራቾች በሶፋት ኮፒ ለመውሰድ ባዶ ይዞ መምጣት ይኖርበታል።
- መስሪያ ቤታችን እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀን ጥር 24 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል።
- የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኃላ የሚደርስ የጨረታ ሰንድ ተቀባይነት አይኖረውም።
ለተጨማሪ ማብራሪያ እና የጨረታ ሰንድ ለመውሰጃ እና ለማስገቢያ የሚያገለግል አድራሻ፡
- ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ጃንሜዳ በሚወስደው መንገድ (ቃኘው አደባባይ)
- ስልክ ቁጥር 011-1-54-01-50
- ሰላም ማስከበሪ ማዕከል ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 29
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር
የሰላም ማስከበር ማዕከል
