የጨረታ ማስታወቂያ
ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ ኤ አ የ2023፣ 2024 እና 2025 የሒሳብ ሪፓርቶችን (IPSAS) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለዚህም፦
- የኢዲተር የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር መለያ ቁጥር እና የቫት ሰርተፍኬት ያላቸው።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበትንና ክሊራንስ ማቅረብ ያሚችሉ።
- የስራ ልምድ ዘመን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በግልፅ ለማቅረብ ይምትችሉ
- ቴክኒካል እና ፋይንሻል ፕሮፓርዛል ለየብቻችው ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰንዳችሁን በመያዝ አራዳ ክፍለ ክተማ ወረዳ 6 ስድስት ኪሎ ዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ድርስ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር +251-913-623-821 ወይም +251-964-605-502 መደወል ይችላሉ።
ዩዝ ኢምፓክት ዴቭሎፕመንት አሶሴሽን
