የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰ በጅማ ሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ ቤት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ የሉሙ ገነት ከተማ ማዘጋጀ ቤት የsolar Streetlight With Steel ole በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚJሉ ነጋዴዎች እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- የሶላር ግንባታ ወይም ሽያጭ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር 2016 የከፈሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ) በተረጋገጠ ወይም በካሽ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖሮባቸዋል።
- የጨረታው ሠነዱን የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ሉሙ ኮሳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 መግዛት ይችላሉ።
- በጨረታ ሠነዱ ላይ የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ የአንዱን ነጠላ ዋጋ በመጥቀስ በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ሁለት በተለያዩ በታሸገ ፓስታ
- ለሽያጭ የቀረብ እቃ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆን አሸናፊው በራሱ ወጪ የመመለሰ ወይም የመቀየር ግዴታ አለበት ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ ሌላ ሰንድ አሻሽሎ ወይም ለውጦ ማቅረብ አይችልም።
- ሕጋዊ የሆነ ካሽ ሪጅስተር በአግባቡ የሚጠቀመው መረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
- አንዱ ተጫራች በሌላኛው ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም
- አንዱ ተጫራቾ ያሽነፉትን solar panel with full accessory ሙሉ በሙሉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ተጫራቾች ያሸነፉት solar panel with full accessory and its steel pole ሙሉ በሙሉ ማቅረብ እና ተከላውን ወይም ዝርጋታውን ፈጽሞ አብርቶ ማሳየት ግዴታ አለበት/ አለባቸው
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ማሸነፋቸውን እንዳወቁ ያሸነፉበትነ ዋጋ 10 በመቶ የጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ለሽያጭ ይቆያል።
- ጨረታ ቀን 09/05/2016 ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡00 የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቀን 24/05/2016 ከቀኑ 6፡30 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡00 የሚከፈት ይሆናል።
- ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወድያው ሲመለስ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የግዢውን አጠቅቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ይውል ስምምነት ሲፈረም ማስያዝ ይኖርበታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ለበለጠ መረጃ
ሊሙ ኮሳ ወረዳዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት
በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
