Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Feb 2024, 3:52 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የነቀምት ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን አጥር ግንባታ ለማከናወን የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስትወቂያ


የጨረታ ቁጥር ኢ ግ ሥ ኮ /ብግጨ/06/2016

የኢትዮጲያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን የነቀምት ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን አጥር ግንባታ ከጨረታ ሰንዱ ጋር በተያያዝው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት ተጫራቾች አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. ደረጃቸው ጂሲ/ቢሲ 6 (ስድስት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ እና ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ከገቢዎች ሚ/ር (ከክልል ግቢዎች) ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ነቀምት ቅ/ጽ/ቤት (ነቀምት) እና ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አማ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት አ ማ ግቢ የኮርፓሬሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰንድ የማይመለስ ብር 300.00(ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰንዱን መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ብቻ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፕ እንዲሁም ፋይንሻል በተለያዩ ፓስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋጋ እና ኮፒ በመለየት በታሸግ ኢንቨሎፕ አድረገው እስከ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በነቀምት ቅ/ጽ/ቤት እና በዋና መ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ የካቲት 7 ቀን 2016 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በኮፓሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከሰዓት በኃላ 8፡00 ይከፈታል።
  6. ኮርፓሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገነ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ ስልክ 0114-70 90 95/0114-42 36 08

                        ፋክስ 0114-421312 አዲስ አበባ

                        ወይም 057661᎒3᎑2 (ነቀምት ቅ/ጽ/ቤት)

                           0917570004 ነቀምት

የኢትዮጲያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን

Save Tender