Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Feb 2024, 1:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


ድርጅታችን ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን Eyelet(ከምሱር) ብዛት 1,000,000፣ የብር ማስሪያ ላሲትክ (Rubber band) ብዛት 500 ኪ.ግ Blue Tella ብዛት 7,000 (በድጋ የወጣ) ሜትር እና Compressible Sponge ብዛት 200 (ናሙናውን በአካል ቀርቦ ማየት ይቻላል) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ያታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 200.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፓስታ  በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ አለባቸው።

ጨረታው በ7/6/2016 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለጽ ለቅድም ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታ አይገደድም።

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

Berhanena selam printing enterprise

አዲስ አበባ

ብርሃንና ሰላም ማተማያ ድርጅት

Save Tender