Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jan 2024, 11:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በዶዶላ ከተም የንጣፍ ሥራ፣በአዳማ ኮር ሳይት እና ጎባ ቢሮ እድሳት ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደርጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። የጨረታ መለያ ቁጥር RFQ:453196፣4253186& 4253185 በዚሁ መሠረት በግንባታ ዘርፍ የተሰማራችሁ፣ ሕጋዊ የታደስ ፍቃድ ያላችሁና ቢያንስ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ደረጃ Gጭ/Bጭ 7 እና ከዚያ በላይ

የሆናችሁ ኮንትራክተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ አዳማ ከተማ ኦሮሚያ ልማት ማህበር ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር)በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በምግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መስፈርት

  1. ጭረታው ከጥር 06 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በግንባታ ዘርፍ የሠሩበትን የሥራ ልምድ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ብር 15,000.00/አስራ አምስት ሺ/ የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ሲ ፒ ኦ በአትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  7. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 29 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የከፈታል።
  8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማርጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች የጨረታ ስነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-111-3550/022-112-1660 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

ኢትዮ ቴሌኮም

ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

Save Tender