የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነት የሚገኝበት ቦት፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦት፣ ቀና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 216/92 እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ሐራጅ ስለሚሸጥ በሐራጁ መሳተፍ የሚፍልግ የግምቱን ¼ኛ በሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሐራጁ ቀን ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ የሚል ሲሆን የሐራጁ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው መክፈል ሲኖርባቸው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመልስም። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገነ ሐራጁን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስለንብረቱ መረጃ ማግኘት የሚፈልግ አበዳሪ ቅርንጫፉን ማነጋገር ይችላል። ሻጭ ባንክ ስለንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል። ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፍል የሕግ ግዴታ አለበት። በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፤ ባይገኙ ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሚሸጠውንብረትዓይነትና ይሚገኝበት ቦታ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አቶ አስቻለው አለሙ ንጋ |
ተ/ሐይማኖት |
በስማቸው ተመዝግቦ አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ውስት የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 001/83/576 የሚታወቅ 376 ሜ/ካሬ ይዞታው በግንባታ ላይ የሚገኝ ባለ 10 ወለል ህንፃ፣ |
160,000,000.00 |
15/06/2016ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
2 |
አቶ አስቻለው አለሙ ንጋ/ወ/ሮ ፀዳለ ገ/ማሪያም በረዳ |
ተ/ሐይማኖት |
በወ/ሮ ፀዳለ ገብረ ማርያም በረዳ ስም ተመዝግቦ አዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኘ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር AA00001204533 የሚታወቅ 150።45 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው ባለ ሁለት ወለል የመኖሪያ ቤት፣ |
8,000,000.00 |
15/06/2016 ዓ.ም ከ8፡00-10:00 ሰዓት |
|
3 |
አብዱልበር ነስሮ ከሊል/አቶ ነስሮ ከሊክ ሰማን/ |
ጎተራ ፔፕሲ |
በአቶ ነስሮ ከሊል ሰማን ስም የተመዘገበ አዲስ አበባ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 14/106/9321/11353/01 የሚታወቅ 603 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
3,000,000.00 |
18/06/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
4 |
አቶ ተሾመ ገ/ማርያም አለሙ |
መሐል መርኮቶ |
በእነ ተሾመ ገ/ማርያም አለሙ ስም የተመዘገበ አዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ል02.162/599/00 የሚታወቅ 577 ሜ/ካሬ ይዞታ ያልው መኖሪያ ቤት፣ |
10,000,000.00 |
19/06/2016 ዓ.ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
5 |
አቶ አክሊሉ ወርቁ ፍርሳ |
ነቀምት |
በስማቸው የተመዘገበ ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደሌ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር B.L2771/2003 የሚታወቅ 200 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው የመኖሪያ ቤት |
600,000.00 |
25/06/2016 ዓ.ም ከ4፡00 -6፡00 ሰዓት |
|
6 |
አቶ አክሊሉ ወርቁ ፍርሳ |
ነቀምት |
በስማቸው የተመዘገበ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደሌ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኘ በይዞታ ማረጋገጫ ሰንድ ቁጥር 1065/2007 የሚታወቅ 450 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
1,000,000.00 |
25/06/2016 ዓ/ም ከ8፡00 -10:00 ሰዓት |
|
7 |
አቶ መሳፍንት ይርጋ አለማየሁ ወ/ሪት አባይነሽ ሰለሞን/ |
ባህርዳር ገበያ |
በወ/ሪት አባይነሽ ሰለሞን ገ/ስላሴ ስም የተመዘገበ ባህርዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 25357/2001 የሚታወቅ 2050 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
3,500,000.00 |
25/06/2016 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
8 |
አቶ ጊጋር ሰለሞን ረዲ |
ባልቻ አባነፍሶ |
በስማቸው የተመዘገበ አዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር AA000080206660 የሚታወቅ 448 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
15,000,000.00 |
20/06/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
9 |
አቶ ጊጋር ሰለሞን ረዲ ጊጋር ትረዲንግ |
ባልቻ አባነፍሶ |
በማህበሩ ስም የተመዘገብ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቢሾፍቱ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 47B/16/2 የሚታወቅ 2486 ሜ/ካሬ የሆን ወርክሾፕ፣ |
15,000,000.00 |
20/06/2016 ዓ/ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት |
|
10 |
አቶ ስቲቭ ጅሴፔ ፍልኮኒ |
አፍሪካ አቬኑ |
በስማቸው የተመዘገብ የሰሌዳ ቁጥር ሥከ-GR-0937 የሆነ ግሬደር አቃቂ ቃሊት ሽገር ዳቦ ፋብሪካ በሚድሮክ ኮንስትራክሽን ወደ ቁስkም ማርያም በሚወስደው መንገድ ወድ ውስጥ በግምት 300 ሜ/ካሬ ገባ ብሎ ከሚገኘው ጎህ አውቶሞቲቪ የመኪና ማቆሚያ ቆሞ የሚገኝ፣ |
2,000,000.00 |
20/05/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
11 |
አቶ ሊራንሶ ኃይሉ ኑኔ |
ሆሳዕና |
በስማቸው የተመዘገብ ሆሳዕና ከተማ ሴችዱና ክ/ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 122/73 የሚታወቅ 447.35 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው የመኖሪያ ቤት፣ |
1,000,000.00 |
02/07/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
12 |
አቶ ገዛþንዕ ጋሜ ጋቲሶ/ወ/ሪት ሹሬ ኤሊያስ ፈሪሶ/ |
ሀዋሳ |
በወ/ሪት ሹሬ ኤሊያስ ፈሪሶ ስም ተመዝግቦ ሀዋሳ ከተማ 03 ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 8494 የሚታወቅ 1250 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው የሆቴል ህንፃ፣ |
5,000,000.00 |
03/07/2016 ዓ.ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
13 |
ወ/ሮ እታፈራሁ ገላው አላዤ |
ኮልፌ |
በስማቸው የተመዘገበ ሱሉልታ ከተማ ውስጥ የሚግኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ORO33026805 008 የሚታወቅ 221 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
2,500,000.00 |
22/06/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
14 |
አቶ መካሹ በቀለ ሻይ/ወ/ሮ እንግዳወርቅ መንግስቱ ካሳ/ |
ተ/ሐይማኖት |
በወ/ሮ እንግዳወርቅ መንግስቱ ካሳ ተመዝግቦ ሱሉልታ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር WMMLMSUL/438/09 የሚታወቅ 1356 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው በንባታ ላይ ያለ መጋዘን፣ |
5,000,000.00 |
26/06/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
15 |
ወ/ሮ ብርዝነሽ በርታ ወ/ማርያም |
መሐል መርካቶ |
በስማቸው የተመዘገብ አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የካ4/176675/05 የሚታወቅ 989 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው ባለ 6 ወለል የንግድ ህንፃ፣ |
100,000,000.00 |
27/06/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
16 |
ወ/ሮ መሰረት ሽፈራው |
ፍኖተ ሰላም |
በስማቸው የተመዘገብ ጂጋ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 123/2001 የሚታወቅ 308 ሜ/ከሬ ይዞታ ያለው የንግድ ቤት፣ |
1,800,000.00 |
26/062016 ዓ/ም ከ4፡006:-00 ሰዓት |
|
17 |
አቶ ታደለ ደምሰው አግዘው /አቶ ሰለሞን ግርማ |
አሰላ |
በአቶ ሰለሞን ግርማ ስም የተመዘገብ አሰላ ከተማ 04 ቀበሌ ውስጥ የሚገነ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 5825/252/96 የሚታወቅ 1889 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው ለንግድ አገልግሎት የዋለ ቤት፣ |
3,000,000.00 |
06/07/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
18 |
አቶ ግርማ ጅሎ ሮባ |
ቡሌ ሆራ |
በስማቸው የተመዘገብ ቡሌ ሆራ አካባቢ ፊንጫዎ ዱግዳ ዳዋ ቀበሌ 02 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር DMMLF 26/41/2009 የሚታውቅ 400 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
380,000.00 |
09/07/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት
|
|
19 |
አቶ አበባየሁ ሮባ ጃርሶ |
ቡሌ ሆራ |
በስማቸው የተመዘገበ ቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 674/A-2362/03 የሚታወቅ 560 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
1,100,000.00 |
09/07//2016 ዓ/ም ከ8፡00-10:00 ዓ/ም |
|
20 |
አቶ ሙሉነህ ገላና /አቶ ግርማ ጭንድ/ |
ዳርጌ |
በአቶ ግርማ ጭንድ ስም የተመዘገብ አመያ ወረዳ ጊንዶ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር W/M/M/2461/09 የሚታወቅ 200 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት |
350,000.00 |
28/06/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
21 |
ዶ/ር ዘሪሁን ኃይሉ ገ/ዮሐንስ |
የጆካ |
በስማቸው የተመዘገበ ወልቂጤ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 623 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው ባለ ሁለት ወለል የንግድ ህንፃ፣ |
2,000,000.00 |
28/06/2016 ዓ/ም ከ8፡00-10:00 ሰዓት |
|
22 |
አቶ ባዬ ላቀ ብርሃኔ ወ/ሮ እምዬነሽ ፍቅረ |
አረርቲ |
በወ/ሮ እምዬነሽ ፍቅረ ስም ተመዝግቦ አረርቲ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 172 ሜ/ከሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
1,000,000.00 |
29/06/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
23 |
አቶ አንተነህ ማሞ ቀጢ |
ሀዋሳ አላሙራ |
በስማቸው የተመዘገበ ሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 200 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
1,500,000.00 |
05/07/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
24 |
ወ/ሮ ህይወት አንሼቦ/ወ/ሪት ገነት አንሼቦ |
ዱራሜ |
በወ/ሪት ገነት አንሼቦ ስም ተመዝግቦ ዱራሜ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 277 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው የንግድ ቤት፣ |
500,000.00 |
11/07/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
25 |
አቶ ዘላለም ሳሙኤል አቶ ሳሙኤል ሀኣጎ |
ቦኖሻ |
በአቶ ሳሙኤል ሀኣጎ የተመዘገበ ቦኖሻ ከተማ ውስጥ የሚግኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 798/12 የሚታወቅ 500 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
1,500,000.00 |
10/07/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ |
|||||
|
1 |
ሀሮ ሀኒ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የት/የግ/ማህበር/አቶ ማርቆስ ሺካ/ |
ሻሻመኔ |
በአቶ ማርቆስ ሺካ ስም የተመዘገበ ሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 19075 የሚታወቅ 200 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
1,500,000.00 |
03/07/2016 ዓ/ም ከ8፡00-10:00 ሰዓት |
|
2 |
አሮ ሀኒ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር/አቶ በላቸው ገቲሶ |
ሻሻመኔ |
በአቶ በላቸው ገቲሶ ስም ተመዝግቦ ሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 7457 የሚታወቅ 350 ሜ/ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣ |
1,500,000.00 |
04/07/2016 ዓ/ም ከ4፡00-6:00 ሰዓት |
|
3 |
አቶ ጌታቸው ሆዬ ቱላ/ወ/ሮ ዘነበች ደያሶ ዳለቻ/ |
ሀዋሳ መናþሪያ |
በወ/ሮ ዘነበች ደያሶ ዳለቻ ስም የተመዘገብ ሃዋሳ ከተማ መናþሪያ ክ/ከተማ ጉዊ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 8293 ሚታወቅ 475 ሜ/ካሬ ይዞታ መኖሪያ ቤት |
1,200,0000.00 |
04/07/2016 ዓ/ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፦
- ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቱ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ከሆነ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆን ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው።
- ሐራጅ ላይ መገኘት የሚችለው ተበዳሪ፣ መያዣ ሰጪ፣ገዦ ወይም ህጋዊ ወክልና ያለው የተበዳሪ፣መያዣ ሰጪና ገዢ ተወካይ ነው
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
