Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jan 2024, 4:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የኦዲት ስራ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ


ድርጅታቸን ጌልጌላ ኢንተግሬትድ ኮሚዩኒቲ ዴቫሎፕመንት ኦርጋናይዜሺን የ2023 አ መ ሂሳብ በጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሞሉ እና ስራውን መስራት የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መሞላት ያለባቸው ሰንዶች እና መስፈርቶች፦

  1. የኦዲት ስራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የ2023 (2016) የታደሰ፣
  2. የሙያ ማረጋገጫ (ACCA)እና ከኢትዮ ዋና ኦት መስሪያ ቤት የታደሰ የሙያ ፈቃድ፣
  3. የታክስ ከፋይ ቲን ሰርተፍኬጥ
  4. የኦዲት ስራውን ሰርተው የሚያጠናቅቁበት ጊዜ ገደብ እና የኦዲት ስራውን ለመስራት የሚያስከፍለውን ገንዘብ መጠን ከቫት በፊት እና በኃላ ከዚህ በፊት የተሰሩበት የስራ ልምድ እና የአመቱን ግብር መከፈሉን የሚያሣየ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።

አድራሻ፦ አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ይሳቅ ህንጻ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር ፦0911662656/0911378409/0911096963

ጌልጌ ኢንተግሬትድ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

Save Tender