የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2016
የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግሥት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጣንና ቢሮ ለ2016 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልጎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች እና ንብረቱ ለሆኑ የተለያየ ሞዴል ላላቸው መኪኖች የመኪና ጎማ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት፦
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው በግብር ከፋየነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የ2015 ዓ/ም የግብር ገዴታውን የተወጣ ከሚመለከተው አካል የሚስጥር የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚችልበት የጊዜ ገደቡ የሚገለጽ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ማስረጃ በመያዝና ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በአርባ ምንጭ ፓሊ ሳተላይ ቴክንክ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አዲስ ህንጻ ላይ ሁለትኛ ፎቅ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ቢሮ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድርስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ለጽህፈት መሣሪዎች እና ለመኪና ጎማ ለኢያንዳንዱ ብር 10,000.00/ አስር ሺህ ብር/ ብቻ፣ ለጽዳት ዕቃዎች ብር 3,000.00/ ሶስት ሺህ ብር/ ብቻ ሲ ፒ ኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ዝርዝር ሰንምና አድራሻቸውን በግልጽ በመሙላት በማህተምና ፊርማ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል። የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ የሌለው ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡ የመወዳደሪያ ዋጋ ዝርዝር ስርዝ ድልዝ የሌለው በግልጽ የሚነበብ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ፓስታዎችን ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በታወጅ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 40፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ውይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።(16ኛው ቀን በሥራ ቀን ካልዋል በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል)።
- የጨረታው ዋጋ ከትከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ተከታታይ ቀናት ጽንቶ ይቆያል
- ቢሮው የተሻለ አማራጫ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 04618114358 መጠየቅ ይችላሉ።
የደቡብ ኢቲዮጲያ ክ/መንግሥት ቴክኒክና ሙያ
ትምህርትና ሥልጣን ቢሮ አርባምንጭ
