Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jan 2024, 3:47 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት A5 60 gm ወረቀት፣ በጨረታ አወዳድሮ በኪሎ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
  2. ማንኛውም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበ ጊዜ ጀምሮ እስከ 7 ቀን ድረስ ዋና ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይችላል።
  3. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ለመሳተፍ የተጠቀመውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፣
  4. ማንኛም ተጫራች ንብረቶቹን የሚገዛበትን ዋጋ በስም በታሸገ ፓስታ ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርበታል፣ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛ የሥራ ቀን ከሆነ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ ይከፈታል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ብርሃንና ሠላም ማተማያ ድርጅት

Save Tender