Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Jan 2024, 3:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂ


በልደታ ክ/ከተማ የጀነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢይ ጤና ጣቢያ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡

  1. ተጫራቾች በተማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።
  2. በአቅራቢነት የተመዘገብበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች የጨረታ ለእያንዳንዱ ሎት (ሰነዱን) የማይመለሰ ብር 300/ሶስት ሞት ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በጤና ጣቢያው እረዳት ፋይንስ ቢሮ ቁጥር 27 ቀርበው መግዛት ይችላሉ
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ እና ለእያንዳንዱ ለመድኃኒት እና ለህክምና መገልገያ እቃዎች ከአጠቃላይ ድምር 2% በCPO ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃ አይነት(ሳምፕል) ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ በ10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡትን እቃ ዋጋ መሥሪያ ቤቱ ባዛጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት የግዥውን አይነት በኤንቨሎፑ ላይ በመጥቀስና ማኀተም በማደርግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  8. የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰአት ተዘግቶ በ11ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓል ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ተጫራቾች በተገኙበት በጤና ጣቢያው አዳራሽ ይከፈታል።
  9. የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ አሞልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  10. ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰንድ ዋጋ ያለውም፣ እንዲሁም ከገዙት የመድኃኒት ዝርዝር ሎት 1 ጋር ሠነዱን መመለሰ አለበጥ
  11. ጤና ጣቢያው የሚጫረተውን እቃ ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ላሸነፉት እቃ የአንድ ዓመት ዋስትና መስጠት አለባቸው።
  12. የመድኃኒት እቃዎች/ግባዓቶች እስፔስፊኬሽን ሙሉ በሙሉ ዋስትና መስጠት አለባቸው።
  13. ጤና ጣቢያው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ብስራተ ገብራኤል አደባባይ የኢ/መ/ፋ/ፊት ለፊት ልደታ ክ/ከተማ የጀነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118347566 መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

የጀነራል ጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ

Save Tender