የጨረታ ማስታወቂያ
የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ላዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2016 በጀት ዓመት
- ኤሌክትሮኒክስ
- ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለምግዛት ይፈልጋል
- ስለዚህ የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈል ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርብ በመስኮ የንግድ ፈቃድ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርብ፣ የግብር ከፋይ ምዝጋባ ሰርተፊኬት የሚያቀርብ መሆን አለበት።
- ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ ቢድ ቦንድ ወይም በካሽ ብር 7000 /ሰባት ሺህ/ ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራቾች ሰነዱን ከዳሎቻ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ድረስ በመምጣት በማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በታሸገ እናት ፓስታ /ኤንቨሎፕ/በማድረግ 01 ፋይናንሻል ኦሪጅናል 02 ኮፒ እና ቴክኒካል 01 ኦሪጅናል እና 02 ኮፒ ለየብቻ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኃላ ባለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ከዳሎቻ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች አንዱ ባስገባው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማስገባት አይቻልም።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 0924727270/0926182726
የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
