Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jan 2024, 1:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC-MOJ/NCB/03/2016 በኢትዮጲያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት በግዥ መለያ ቁጥር ECC-MOJ/NCB/03/2016


በግልጽ ጨረታ የገዥ ዜዴ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

  • ሎት 1፦ የተለያቱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የቢሮ መጋረጃ
  • ሎት 2 የሠራተኞች ደንብ ልብስ
  • ሎት 3 የጤና እና የአዳጋ መከላከያ አልባሳት
  • ሎት 4 የተለያዩ አይነት የቢሮ አላቂ እቃዎች
  • ሎት 5 የመኪና ጎማ

በጨረታ ለማሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሞላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ከሚያቀርቡት ዕቃ ወይም አገልግሎት ጋር የተዛመደ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግስት ግዥና ንብረታ አስተዳደር ኤጀንሲ ባዛጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የተካተቱ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ  ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መክፈቻ ቀን ድርስ መሻለኪያ አካባቢ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ከሚገኘው የኮሚሽኑ ዋ/መ/ቤት የግዢ ቡድን አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን እንደ ስራ ቀን ተቆጥሮ ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ድረስ ከጠዋት 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከጠቃቱ 4፡30 ሰዓት በኮሚሽኑ ዋ/መ/ቤት የግዢ ቡድን ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የከፈታል።
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታ።
  8. ሰነዱ በሚላክበት ወቅት ስልጣን ባለው አካል መፈረምና የድርጅቱ ማህተም መደረግ አለበት ነገር ግን የሚፈርመው አካል ተወካይ ከሆን የውክልና ማስረጃው መያያዝ አለበት።
  9. አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም
  10. የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈጻጽም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።
  11. ተጫራቾች በሚወዳደሩባቸው ሁሉም ዕቃዎች ላይ የጨረታ ሰንዱን ሲያስገቡ ናሙናዎቹንም ለመግዥ ክፍል ማስረከብ አለባቸው ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ለውድድር አይቀርብም።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0222361314 ወይም 0221160314 ወይም 0910901112

በኢትዮጲያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ

ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender