Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Mar 2024, 3:55 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የሀገር ውስጥ ጨረታ የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /RE-42/2016


በኬሚካል ኢንዳስቲሪ ኮፓሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሚውል Root Blower out motor በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው /የ2016 ዓ/ም ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማይመልስ ብር 115.00 ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዢ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 /ብር አንድ መቶ ሺህ/ በኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፓሬሽን (Chemical industry Corporation Muger Cement Factory) ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰርት ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ እስከ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዕለቱ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ/ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዕለቱ የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ/ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዢ መመሪያ ይከፈታል። ፍብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ 0114420216

ፋክስ 0114420688

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፓሬሽን

ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Save Tender