Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Jan 2024, 3:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/5016


የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደርጃ ት/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት  የሚውሉ ለመማሪያ ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾት በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ፦

  1. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይችላል።
  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያላባቸው፤
  • በዘርፉ የንግድ ፈቃድና በዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠ ማስረጃ፣
  • በወቅቱ የመንግስት ገቢ ግብር መክፈላቸውንና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጫ
  • በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ
  1. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፓስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ።
  2. የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ 10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ/ፋ/ግ/ን/አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል።
  3. አሽናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፓርት ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል።
  4. አሸናፊው ድርጅት ላሸነፋባቸው ስራዎች 20/100 ብዛት ከውል በፊት የመቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው።
  5. ተጫራቾች ለሚያቅርቦቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ለአላቂ የቢሮ እቃዎች ..................................................... ብር 5000
  • ለአላቂ የቢሮ እቃዎች   ......................................................ብር 5000
  1. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊለ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ለጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች አምራች ድርጅት ካልሆናችሁ ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረውም። በተጨማሪ ለበለጠ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍል ብሎ ስልክ ቁጥር፦ 0111542102

በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ትም/ት መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender