Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jan 2024, 3:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድቡብ ወሎ መስ/ዞን ፓሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/ዋ/ ክፍል ለደቡብ ወሎ ዞን ፓሊስ መምሪያ በፑል አገልግሎ ለሚሠጣቸው ለ2ኛ ሻለቃ አድማ መከላከል ፓሊስ እና ለደሴ ከተማ አስ/ፓሊስ መመሪያ አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ የመኪና መለዋወጫ እቃ ለ8 ወር ተይዞ መኪኖቹ ብልሽት ሲያጋጥማቸው ግዥ የሚፈጸም 2ና የጽህፈት መሣሪያ እና ቆሚ እቃዎች 3ኛ የጽዳት እቃዎቹ 4ኛ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ሸሚዝና ጫማ በ2016 በጀት ዓምት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የሚከተሉት ግዴታዎች ማሞላት ይኖርባቸዋል።

1ኛ ተጫራቾች አግባብነት ያለው /በዘርፉ/ የተሠማሩበትን የንግድ ፈቃደና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑ አለባቸው።

2ኛ የቲን ምዝገባ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

3ኛ የግዥው መጠን ከብር 10,000( አስር ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4ኛ ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒዎቻቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋአር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5ኛ የሚገዙ የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊክሽን/ ከጨረታ ሰንዱ ማግኘት ይቻላል።

6ኛ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ።

7ኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ  የክፍያ ትዕዛዝ/ሲ ፒ ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።

8ኛ  ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ኦሪጅናል እና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ሁለት ፓስታ ደቡብ ወሎ ዞን ፓሊስ መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ዋ/ ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9ኛ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፤ ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆን በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

10ኛ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ጨረታውን በከፊልም ሆን ሙሉ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11ኛ ግዥውን የምንፈጽመው እና አሽናፊ የምንለየው በነጠላ ዋጋ መሆኑ ይታወቃል።

12ኛ በጨረታው ለመሳተፍ የፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለሁ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-111-37-03 በመደውል ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ ፦ ደሴ ባንባ ውሃ ሜልብር ሆቴል ፊት ለፊት

በአብክመ ፓሊስ ኮሚሽን በደቡብ ወሎ ዞን ፓሊስ መምሪያ

ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል

Save Tender