Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jan 2024, 3:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002


በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸህ ወረዳ ፋይንስ ጽ/ቤት Lot one የፖሊስ ጽ/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሲሆን፤ Lot two የኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ደርጃውን የጠበቀ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም

  1. በንግድ ዘርፉ የተሰማራችሁ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት የመዝጋቢ መሆናችሁን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉና ከዚህ በፊት በጨረታ ያልታገዳችሁ፤
  2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለ፤
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዋዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፓስታዎች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ።
  4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን የሚቆይ ሲሆን እስከዚያ ድረስ የጨረታ ዶክመንታችሁን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ስምንት ሰዓት/ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት /ስምንት ተኩል/ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት የሚያግድ ነገር የሌለ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በአል/ቅዳሜና እሁድ ላይ የሚውል ከሆን በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላላፋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ Lot one የፓሊስ ጽ/ቤት የመጻዳጃ ቤት ግንባታ 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር/፣ Lot two ደርጃውን የጠበቀ ቪዲዮ ካሜራ/15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ለበለጠ መረጃ 011 331 08 12/011 331 02 54

በማ/ኢ/ክ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ አስተዳደር

ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender