የደቡብ ዕዝ የጨረታ ማስታውውቂያ የማስታወቂያ ቁጥር ደ/ዕዝ ግ/ ቡ A-3/2016
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላያ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- የግንባታ ዕቃዎች
- አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ ፣ሃርድ ኮር፣ ሰሌክትድ ማቴሪያል
- የባህር ዛፍ አጠና
- ብሎኬትና ሸክላ ጡብ
- የባንባ ዕቃዎች
- የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሞላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች በጨረታ ሊወዳደር ይችላል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ በአቅራቢነት ስለመመዝገባቸው የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ /ከፋይነት/ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ለእያንዳንዱ ጨርታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መመሪያ መሠረት በባንከ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት ኢንቨሎፑ ላይ በግልጽ መጻፍ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰንዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት ውስጥ ቶጋ በከላከያ ሠራዊት ካምፕ በሚገኘው የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳችውን ቶጋ መከላከያ ሠራዊት ካምፕ በሚገኘው ደ/ዕዝ ጠ/መምሪያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ጥር 2 ቀነ 2016 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ደ/ዕዝ ጠ/መምሪያ ግዥ ቢሮ ጎን በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈጽሙ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፓርት ወጭ በማጎጎዝ እና በማራገፍ ነገሌ ቦረና ሳይት 3 አየር ማረፈያ እና ቶጋ መከላከያ ሠራዊት ካምፕ በሚገገኘው የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-328-0020 የደውሉ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የድቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪይ
ቶጋ
