Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Jan 2024, 3:10 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር 93ኛ እግረኛ ክፍል ጦር የመኪና ኪራይ አገልግሎት ባለው በጀት ከዚህ በታች ያለውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1፦ የጽዳት ዕቃዎች፣

ሎት 2፦ የቀላል ተሸከርካሪ መለዋወጫዎ፣

ሎት 3፦ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ጨረታው የሚከናወነው በግልጽ ጨረታ ስነ-ስራዓት ሲሆን ይሄንኑ አስመልክቶ የኢዮጲያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ መሰረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው።
  3. ፍላጎት ያላቸው ብቁ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ሊያገኙ የሚችሉት መከላከያ 93ኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ግዥ ቢሮ ሲሆን የጨረታ ሰነዶች የሚመረመሩት ከዚህ በታች በቁጥር 7 (ሀ) በተገለጸው አድራሻ ነው።
  4. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጲያ ብር =200.00(ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፍል በአማርኛ kንk የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በቁጥር 7 (ሀ)በተገለጸው አድራሻ ማገኘት የችላሉ
  5. ተጫራቾች በቁጥር 7(ሐ) በተገለጸው አድራሻ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት እና ሰነዱን ከገዛችሁበት ጊዜ አንስቶ ሳጥኑ እስከሚከፈትበት ጊዜ ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጲያ ከታወቀ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ብር ሎት 1፦ ብር 10,000.00 ሎት 3 ብር 32,000 ከጨረታው የተጫራቾች ወይም የተጫራች ወኪሎች በተገኙበት በቁጥር 7 (መ) በተገለጸው አድራሻ ጥር 02/05/2016 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ5፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  6. የመከላከያ 93ኛ እግረኛ ክፍለ ጦር እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቅ ነው።
  7. ለማብራሪያና ጨረታ ሰነዱ ማስገቢያ፦

ሀ ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ፦

መከላከያ 93ኛ እግረኛ ክፍለ ጦር ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 0114-709-571

ለ ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ፦ 7 (ሀ) የመልከቱ

ሐ ጨረታው የሚላከበት አድራሻ፦ ሳሪስ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ አጠገብ መከላከያ 93ኛው እግረኛ ክፍለ ጦር ቅጥር ግቢ ግዥ ቢሮ

መ ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ፦ 7 (ሐ) ይመልከቱ ወይም ይክ/ጦሩ የመሰብሰቢያ አዳራ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር 93ኛ እግረኛ ክ/ጦ

Save Tender