Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jan 2024, 11:22 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መለያ ቁጥር -003/2016


በአማራ ብ/ክ/መንግስት የደሴ ከ/አስ/መምሪያ ለደሴ ከተማ እስሳት እና ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያቱ የእንስሳት መድሐኒቶች መስፈርቱን ከሚያማሉ ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሎት 1 የተለያቱ የእንስሳት መድሀኒቶች

1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን ማትረብ የሚችል።

3 በተሰማሩበት የስራ መስክ የምልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል

4 በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ/ሰፕላይ ሊስት/ላይ የተመዘገበ

5 ግዥው ከ200,000.00 ብር ላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

6 ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላያ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎት ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ደሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 ማግኘት ይችላሉ።

8 ተጫራቾች ጠቅላላ ከሞሉት ዋጋ ላይ 15 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(ቢድቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ(ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረታ የባንክ ዋስትና (unconditional bank Garantee) ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በጥንቃቄ በተሽገ ፓስታ በማቅረብ ማስያዝ አለባቸው።

9 ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና ቅጂ በማዘጋጀት በጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ በደሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ እስከ16ኛው ቀን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኦርጂናል እና የማይመለስ ኮፒ የሥራ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን ይዘው በቀረቡበት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4፡30 ሠዓት ደሴ ከተማ አስ/ገ/መምሪያ ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታ።

11 ከላይ በተራ ቁጥር 9 የተጠቀሰው ቢኖርም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው ቀን ባይገኙ ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም

12 ጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝር ድልዝ ሆኖ ለመለየት አሻሚ ነገር መኖር የለበትም።

13 የጨረታ መክፈቻው ቀን በዕለቱ ከስራ ቀን ውጪ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓትና ቦታ ይከፈታል።

14 አሸናፊው አቅራቢ የሚለየው ለተጠየቁት ጠቅላላ የእንስሳት መድሐኒቾ በሙሉ በድምሩ (LoT) ዝቅተኛ ዋጋ አቅራቢው ይሆናል። በዚህ መስፈርት መሠረት ለሁሉም የእስሳት መድሐኒቾ ዝርዝር ዋጋ ያላቀረበ ተጨራች ከጨረታ ውድድር ውጪ ይሆናል።

15 መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠብቀ ነው።

16 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደሴ ከ/አስ/ገ/መምሪይ ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0331118629 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

የደሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪይ

Save Tender