Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Dec 2023, 4:35 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

የጨረታ ማስታወቂያ


በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት በማዘጋጀት ቤት አማካኝነት በስሩ ለሚገኙ ከተማዎች ከዚህ በታች በተገለጽት ሎቶች መሠረት በመሠረት በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን በጨረታ አውዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • ሎት 20 ጩኮ 01 የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ እና ዲች ግንባታ ሥራ 
  • ሎት 21 ኮ 01 የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ እና ዲች ግንባታ ሥራ 
  • ሎት 28 ጩኮ 01 የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ እና ዲች ግንባታ ሥራ 
  • ሎት 29 ጩኮ 01 የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ እና ዲች ግንባታ ሥራ 

በዚህም መሠረት ከዚህ በታቸ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሞሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በተመሳሳይ የስራ አፍጻጸም ምክንያት መማስጠንቀቂያ የተሰጠው ተጫራች መሳተፍ አይችልም።
  2. የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ ታክስ ክሊራንስ ያለው ፤ ተ/እ/ታ/ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ፤ የኮንስትራክሸን ብቃት ማረጋገጫያለው።
  3. ደረጃ BC-9/GC-9- የሆኑ ማህበራት እና ከዚያ በላይ፤
  4. አስፈላጊውን የስራ መሳሪያዎችን በግላቸው አቅርቦው መስራትና ማጠናቀቅ የሚችሉ፤
  5. ተወዳዳሪዎች ለውድድር ያቀረቡት ብቃት/ቴክኒክ/ መወዳደሪይ ሠነዶች ዋና/ኦሪጅናል/ ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፤ ተጫራቹ ለውድድር ያቀረበው ሰነድ ተጣርቶ ትክክል ካልሆን ከውድድር ውጪ ይሆናል።
  6. ለሎት 20 እና ሎት 21 በየሎቱ 150,00 /አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ/ እንዲሁም ለሎት 28 እና ሎት 29 በየእለቱ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ cpo ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ።
  7. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ በጨረታ ማስከበሪያ cpo ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን እንዲሁም ቴክኒካል አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎተ ኮፒዎችን ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ ለየብቻቸው ታሸገው በአንድ ትልቅ ፓስታ ውስጥ ተከተው እና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ህጋዊ የሆነ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው 21ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት ። 
  8. የሥራ ተቆራጮች በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ህጋዊ ፍቃዳቸውን ተ.ዕ.ታ/VAT/ የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ታክስ ክሊራንስ በማቅርብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ21/ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት የማይመለስ በር 500/አምስት መቶ/ በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው የጨረታ ሰንዱን ከፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።
  9. በወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ውስጥ በእጃቸው የያዙት ስራ 70% እና ከዚያ በላይ ያልፈጸሙ ተጫራቾች መወዳደር አይችሉም።
  10. የሥራ ተቆራጮች ከጨረታ መመዝገቢያ ቀን በፊት የግንባታ ሳይት በራሳቸው ወጪ ዓይተው ማረጋገጥ አለባቸ ።
  11. በጨረታ አከፋፈት ስን ስራዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርቲሜቲክ ቼክ በሚደረግበት ጊዜ በሁለቱ መካከለ 2% በላየም ሆነ በታች በቀታ ከጨረታው ውጪ ይደረጋል።
  12. የጨረታ ሰነድ ሳጥኑ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን በ3፡30 ላይ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታለ፤ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጠለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል፤ የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታው መክፈት አያግደውም።
  13. አንድ ተጫራች አንድ ሎት ብቻ መግዛት ይችላል።
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ለበለጠ መርጃ 

ስልክ ቁጥር 09 16 13 44 01/09 16 04 60 04 60 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት   

Save Tender