Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Jan 2024, 5:40 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት በ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ፦

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ 

ሎት 2 የተለያዩ ህትመቶች 

ሎት 3 የጽዳት እቃዎች 

ሎት 4 የሰራተኞች የደንብ ልብስ 

ሎት 5 ኤሌክትሮክስ 

ሎት 6 ቆሚ እቃዎች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተለውን መስፈርት የሚያሞሉ 

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ 
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምብር ያላቸው፤
  3. የአገለግሎት መጠን ከብር 200000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/  ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የማችሉ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱተን እና ሎሎች የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጭረቻ ሰነዶቻቸው ጋር መወዳደር በሚፈልጉት እያንዳንዱ ሎት አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50።00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከግዥ ክፍያና ንብረት አስተዳደር ክፋል ቢሮ ቁጥር 22 ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ብድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ሎት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ/ስ ፒ ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። 
  8. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ቅጅዎች ማለትም ዋጋ እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በተሸገ ፖስታ በግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 18 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀናት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርብዎታል ነገር ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆን በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 4፡00 ደረስ የጨረታ ሰነድዎን ማስገባት ይችላሉ ጨረታው በዚህ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፣
  9. ጨረታው የምናወዳድረው ከሎት 1-4 በሎት ጠቅላላ ድምር ሲሆን ሎት 5 እና 6 በነጠላ ዋጋ ይሆናል።
  10. የደንብ ልብስ ጨረታ ላይ ዋጋውን የሚሞሉት ባቀረብነው ናሙና መሰረት ነው።
  11. የጨረታ አሸናፊ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  12. የእቃውን ማንኛውንም ማጎጎዣ ወጭ ችሎ ኮ/ቻ ከተማ አስ/ፍ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተረጋገጠ ነው።
  14. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈለጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0335511147 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት 

የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት

Save Tender