Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Dec 2023, 12:44 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር ፕሮ/18-02B/ማስ/0279/16


ድርጅታችን መከላከያ ኮንሰትራክሽን ኢነተርፕራይዝ በመከላከያ ዋጋ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገንባቸው ግንባታዎች Casting Fresh concreate/only labor cost/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተጫራቾችን ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡

ተቁ     የስራ ዝርዝር የጨረታ ቁጥር 

የጨረታ መዝጊያ ቀን 

የጨረታ መክፈቻ ቀን 
1

 Casting of Fresh 

concrete/only labor cost/

የጨረታ ቁጥር ፕሮ/18

02B/ 0279/16

22/04/2016 8:15 ሰዓት 

22/04/2016 ዓ/ም 8፡15 ሰዓት 
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ስፕላይ ሊስት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። 
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000(ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና(unconditional Bank Guarantee ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት11(አስራ አንድ) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋጋ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02 አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሽገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት የጨረታ ዓይነት (ሎት) በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።
  6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጽው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ መከላከያ ዋና ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ

 ለበለጠ መረጃ ፦011-8-72-11-74 0911-69-13-78

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ  

Save Tender