Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Dec 2023, 12:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

አማራ ፓይፕ ፍብሪካ ሀላ/የተ/የግል ኩባያ ባህር ዳር


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥርAPF/11/2016/Local 

የአማራ ፓይፕ ፍብሪካ ሀላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚሀ በታች ባሎት የተገለጽትነ፦

ሎት 1 የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን 

ሎት 2 የጽዳት እቃዎችን 

ሎት 3 የቢሮ ውስጥ መገልገያ እቃዎችን 

ሎት 4 ፕላስተሮችን 

ሎት 5 የተለያዩ የተሽከሪካሪ ጎማዎችን 

ሎት 7 የተለያዩ የፎክሊፋት ጎማዎችን ግዥ በብሕራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፤

  1. ሕጋዊ ለ2016 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የተጨማሪ እሴት ታክሰ (VAT) ከፍይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው 
  2. ከላይ በተ.ቁ 1 የማያቀርብ ከሆነ በዚህ ጨረታ ላይ እንዲሳተፍ ከሚመለከተው አካል የተፈቀደለት ወይም የ2016 በጀት ዓመት የገቢ ግብር የምክፈያ ጊዜ ያላሳደሰበትን ምክንያት የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል መሆን አልበት። 
  3. ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በፍብሪካው የፍይናንስ የሥራ ሂደተ ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማግኝት ይችላሉ።
  4. ተወዳዳሪ ድርጅቱ ለተወዳደርበት ሎቶች ያቀረብውን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ጨምሮ 2% የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(COP) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለበት።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን በፍብሪካው ቢሮ ቁጥር 206 ለዚህ ጉዳይ ተብሎ በተዘጋጅው የጨረታ ሳጥን የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ቢሮ ቁጥር 206 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8፡30 ይከፈታል፡፡ 
  7. ፍብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. በተጨረታው ለመሳተፍ ስለ ጨረታው ዝረዝር መረጃ ከፈለጉ አማራ ፓይፕ ፍብሪካ ሀላ/የተ/የግል ኩባንያ ቢሮ ቁጥር 206 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0935983729/0918701826/0911959604 በመደወል ማግኘት ይቸላሉ።

አማራ ፓይፕ ፍብሪካ ሀላ/የተ/የግል ኩባያ ባህር ዳር

Save Tender