ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርቶ የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርቶ የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ፖልም የምግብ ዘይት
- ስኳር ICUMSA 45 /SUGAR CANE/
በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የሚያረጋግጥ ክሊራንስ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው በግዥ ኤጀንሲ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
2. በተለያየ መንገድ ምርቶቹን ከውጭ ሀገር ለሚያስመጡ ተጫራቾች አስፈላጊውን ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ለጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት ቢስ መራት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋቱ 2፡00-6፡30 ወይም ከሰዓት ከ7፡30 -11፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ መግዛት ይችላሉ።
4. በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ስም የተዘጋጀ የብር 500.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ CPOብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሰረት ለብቻው በታሸገ ኢንቮሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
5. የጨረታ ማወዳደሪኢያ ዋጋቸውን ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሰነዶች ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እስከ ጥቅምት አንድ ኦርጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እስከ ጥውቅምት 15 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥ ዳይሬክቶሪት ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ።
6. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡10 ተጫራቾች በትገኙበት ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊል፤ም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ አንዲሁም ለማህበረሰቡ ይጠቅማሉ ያላቸውን ወሳኔዎች የመወሰን መብቱ የተጠበቀ ነው።
