በአራዳ ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2015 የበጀት ዓመት በሎት ከፋፍሎ ለማጫረት ይፈልጋል። ሎት 1 የተለያዩ መድኃኒቶችና የላብራቶሪ ሬጀንቶች ቋሚ ዕቃዎች ሎት 2 የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች የጽህፈት መሳሪያዎች የደንብ ልብስ ጨርቆችና ጫማዎች ቋሚ አላቂ ዕቃዎች ህትመቶች ሎት 3 የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት የሚሰጡ የአይቲ ጥገና አገልግሎት የሚሰጡ የለስላሳ አቅርቦትና መስተንግዶ አገግልሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ።
በአራዳ ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2015 የበጀት ዓመት በሎት ከፋፍሎ ለማጫረት ይፈልጋል። ሎት 1 የተለያዩ መድኃኒቶችና የላብራቶሪ ሬጀንቶች ቋሚ ዕቃዎች ሎት 2 የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች የጽህፈት መሳሪያዎች የደንብ ልብስ ጨርቆችና ጫማዎች ቋሚ አላቂ ዕቃዎች ህትመቶች ሎት 3 የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት የሚሰጡ የአይቲ ጥገና አገልግሎት የሚሰጡ የለስላሳ አቅርቦትና መስተንግዶ አገግልሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ።
1. ከሚገዛው ዕቃ /አገልግሎት/ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No./ ማቅረብ የሚችሉ።
2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ የምዝገባ የምስክር ወርቀት / በዌብ ሳይት የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልጽ ይምዝገባ የምስክር ወረቀት /በዌብ ሳይት የተመዘገቡ ተጫራቾች ከወብ ሳይት ላይ ፕሪንት አድርገው ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾች በየዘርፉ የተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋካ ከ50ሺህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚወዳደሩበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ ሎት 1 3000.00 ብር ሎት 2 2000.00 ብር ሎት 3 5,000.00 ር በጤና ጣቤያው ስም በተዘጋጀው የክፍያ ተዛዝ /CPO/ ወይም በጥሬ ገልዘብ ማስያዝ የምሚገባቸው ሲሆን ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ዋናውን ወይም ገንዘብ የከፈሉበትን ደረሰኝ ኮፒ ከጨረታሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
5. ተቋማችን የሚገዛቸውን የአገልግሎት /የዕቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን በየሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር በመክፈል በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ 2ኛ ፎቅ ፋይናስ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
6 ተጫራቾ0ች የሚወዳደሩበትን ዋጋ መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት ኦርጅናል እና ፎቶ ሎፒ ለየብቻ በታሽዕገ ፖስታ ለዚሁ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በአራዳክ/ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ግዥ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ቫትን ያካተተ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተብ አድርጎ የማቅረብ ስርዝ ድልዝ ያደረገ ና አማራጭ ጨረታ የተጠቀመ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም።
8. የጨረታው ሣጥን በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ አዳራሽ ጨረታው በግልጽ ይከፈታል።
9. ተጫራች የሚጫረቱበትን የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽዳት ዕቃዎ ቋሚ አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥራት ለመለየት የሚያስችል ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ግዥ ቢሮ ገቢ ማድረግ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ /ተጫራቾች ከውድድር ውጭ ይሆናል።
10. በቋሚ ዕቃዎች ላኡይ የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሰነዳቸው ጋር የፎቶ ሳፕል ማቅረብ አለባቸው ፎቶ ያላቀረበ ተወዳዳሪ /ተጫራቾች ከውድድር ውጭ ይሆናል።
11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቅዋ በአራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ጤና ጣቢያ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. መ/ቤቱ እደ አስፈላጊነቱ 20% /ሃያ በመቶ ጨማሮ ወይም ቀንሶ መግዛት ይችላል።
አድራሻ፦ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ከራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል አለፍ ብሎ የታደሰ ቸኮል ኮሚሽርሻል 100 ሜትር ገባ ብሎ ወረዳ 2ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ።
ስልክ ቁጥር፦ 0118 69 72 47/0911 44 12 57 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
