Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Oct 2023, 5:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢትዮጵያ ስኳር ኢዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር - 2ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካው ጊቢ ውስጥ የሚገኘውን የተለያዩኢ ያገለገሉ አሮጌ በርሜሎች ያገለግሉ አሮጊኡእ ሞረዶች የተቃጠለ ዘይት የፀረ አርፈም ኬሚካል ጀረኪናዎች ያገለገሉ ይሀፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ቶነሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 በኢትዮጵያ ስኳር ኢዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር - 2ስኳር ፋብሪካ በፋብሪካው ጊቢ ውስጥ የሚገኘውን የተለያዩኢ  ያገለገሉ አሮጌ በርሜሎች  ያገለግሉ አሮጊኡእ ሞረዶች የተቃጠለ ዘይት የፀረ አርፈም ኬሚካል ጀረኪናዎች ያገለገሉ ይሀፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ቶነሮች  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይ ም በቅድመ ሁኔታላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀን የባንክ ዋስትና /BID BOND/በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የስራ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የም፣ስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

2. ጨረታ በጋዜጣላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት ቀናት/ ውሎ በአስራ ስድስተኛው ቀን ይከፈታል። የጨረታው መክፈቻ ትክክለኛው ሰዓት በጨረታ ሰነዱላይ በግልጽ ተቀምጧል።ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።

3. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ስነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓ ት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 2፡00-6:00ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 -10፡30 ሰዓት እና ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ6፡00 ሰዓት ተራ ቁጥር 4.1 ላይ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትን እና የሚከፈትበትን አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተ ነው።

4.1 ካሳንቺስ ከመናኧሪያ ሆቴል በዮናስ ጨርጨር ስጋቤት  በኩል ወደ አቧሬ በሚወስደው ቀጭን አስፋልት 100ሜትር ገባ ብሎ የተዳሆ የስኳር ፋብሪካዎች ማስተባበሪያ ቢሮዎች ግቢ ውስጥ ነው።

5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ጎማዎች ያገለገሉ መኪና ባቲሮዎች ያገለገሉ አሮጌ በርሜሎች ያገለገሉ አሮጌ ሞረዶች ጥቅሎች /ሎቶች/ የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳዳቸው ሎቶች ብር 5,000.00 /አስት ሺህ እንዲሁም /

5.1 የተቃጠለ ዘይት የጸረ አረም ኬሚካል ጀረኪኖች እና ያገለገሉ የፕሪንተር የፎቶ ኮፒ ማሽን ቶነሮች ጥቅሎች /ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትን አ/BID BOND/ ከመጫረቻ ሰነዳችቸው ጋር ማቅረ ብ ይጠበቅባቸዋል።

6. የትጠሱት እቃዎች የሚገኝዑት ኦሞ ኩራዝ ቁጥር -2 ስኳር ፋብሪካ አናው ፋብሪካ ግብኒ ውስጥ ነው።

7. ጨረታው ጸ ንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው።

8. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው  በከፊልም ሆነ በሙሉ የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

Save Tender