Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Sep 2023, 5:48 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት 1ኝ አዙር የግብዓት ግዥ እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መሥፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መሳተፍ ይችላሉ።


የሎት ምድብ                             የማስከእብሪያ ዋጋ

1. የጽህፈት መሳሪያ                     10000.00

2. የጽዳት እቃዎች                        15000.00

3. የደንብ ልብስ                            12000.00

4. የኤሌክትሮኒክስ ግዥ                   6000.00

5. የፈርኒቸር ጥገና                          2000.00

1. ተጫራቾች ሕጋዊ ለ2015 ዓም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. ተጫራቾች የዘመኑን የ2015 ዓ.ም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች TIN number ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የTOT/VAT ተመዝጋቢ መሆን አለባች።

5. የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 09 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

6. ከሎት 1-4ላሉት ግዥዎች ተጫራቾች ለውል ማስከበሪያ ላሸነፉት የእቃዎን ዋጋ 2%በባንክ በተረጋገጠ CPOከውል ጋር ማቅረብ አለባቸው።

7. የዘገርየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

8. የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዐዐት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 09 ይከፈታል።

9. ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ሳጥኑ በሚከፈትበት እለት እንዲገኙ በመአድረግ ይከፈታል።

10. ዕለቱ በበዓላት ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ይከፈታል።

11.። ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ተጫራቾች ድርጅቶች ለእቃ ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልግሎት በራሳቸው ወጪ መሸፈን ይጠበቅባቸዋል።

13 ተጫራቾች ለሚጫረቱት ለሚጫረኡበት ግብዓት የጨረታ ሰነድ ከነሳምፕሉ ማቅረብ አለባቸው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ አድራሻ፦ ጎላ ፓርክ ፊት ለፊት

በስልክ ቁጥር፦ 011 -554-1638

Save Tender