የሰሜን ሸዋ ዞን አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2016 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የደንብ ልብስ የመኪና ጎማ የህትመት የሕክማና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድ ሮ ለመግዛት የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ።
ሀ። የተወዳዳሪዎች መመሪያ
ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ እና 201/2016 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስቴር የእቃውን አቅራቢነት የተመዘገበ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ እና 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በላይ ገቢ ግዥ የሚቀዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
1. ተጫራቾች ከማንኛውም ኡስና የብክነት ድርጊቶች ነፃ ለመሆን በፌደራል እና በክልል የወጡትብ የግዥ ደንቭቦችን የሚያከብር ስለመሆኑ ሰንድ ውስጥ የቀረቡትን ግዴታዎች አምኖበት መፈጸም ይኖርባቸዋል።
2. ማንናውም ተጫራቾች ጨረታውን በሕገወጥ መንገድ ማቅረብ የሞከሩ ከጨረታ ውጭ ከመሆናቸው በላይ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል።
3. ተጫራቾች በፈለጉ ዕቃ እና ማቅረብ በሚችሉት ዕቃዎች ላይ ብቻ መወዳደር ይችላሉ ሆኖም ለአንድ ዓይነት ዕቃ ከተጠየቀው ብዛት አሳንሶ መረብ አይቻልም።
4. ተጫራቾች ወደ ጨረታው ለመቀረብ ግዴታቸውን የተወጡ እና የተጠየቀውን ስፔስፊኬሽን በማሟላት የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ያገናዘበ ዋጋ መስጠት የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. አንድ ተጫራች ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም።
6. ማንኛውም ተጫራቾች የሚወዳደርበት የዕቃ ዓይነት ነጠላ እን አጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርበታል። ነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ቢኖር የአነስተኛው ይወሰዳል።
7. የተጫራች የመወዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ ሲቀርብ የዕቃው ሰፔስፊኬሽን የዕቃው ዓይነት መጨን የአምራቹ ስም የርተረተበት አገር እና የዕቃውን መለያ ሞዴል መግለጽ እና ሰነዱን ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በግልጽ የተጻእ መሆን አለበት።
8. የዕቃውን ናሙና ወይም ሥዕል ማሳየት አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ ማቅረብ የሚችልል ከሰነድ ጋር ያቀርባል።
9. ተጫራቾች ያሽዕነፉበትን ዕቃ በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ዕቃ ግምጃ ቤትብ ግቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ሰነድ ላይ ስም ፊርማ እና አድራሻ ማስፈረም ይኖርባቸዋል።
11። መ/ቤቱ በአቀረበው ጨረታ ላይ 20% የመጨረመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
12.አሸናፊ ተጫራቾች ከተገለጽበት ከ3_ 5 ቀን ቀርበው ውል ካልፈጽሙ ለጨረታ ማስከብሪያ ያስያዙት ገንዘብ ይወረሳል።
13. የጨረታው የመወዳደሪያ ሃሳብ ኦርጅናል እን አኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይቀርባል።
14. የሚቀርበው ሰነድ በሚመለከተው ባለሥልጣን የተፈረመበት እና በማህተም የተረጋገጠ መሆን አለበጥ
15. የጨረታው ሳጥን ሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 1 ይገኛል።
16. ተወዳዳሪዎች የጨረታው መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ 11/12/2015᎙4/02/2016 ዓ.ም ድረስ ማንኛውም ቀን የሥራም ሆነ የዕረፍት ቀናት ፣ማቅረብ የሚችሉ።
17. የጨረታው ሳጥን በ04/01/2016 ዓ.ም ልክ በ7፡30 ሰዓት ይዘጋል።
18. ሰዓቱን አሳልፎ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
19. ጨረታው በ04/01/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
20. ተጫራቾች በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታውን ሳጥን ላለመክፈት አይገደደም።
21።፣ የጨረታውም ሰነድ ለመመእ=ርመር እና ለመገምገም የሚጠቅም ሆኖ ከተገኙ መ/ቤቱ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ ላይ መግለጫ መጠየቅ ዩችላሉ
22. ጨረታውን በመምርመር ሂደት ላይ የተገኘውን የሂሳብ ስህተት ከዕቃ ዋጋ በስተቀር ማስተካከል ይችላል። ድርጅታችቱ ወዲያውኑ የመወዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ ላቀረብው ክፍል ይገልጽለታል።
23። ጨረታው ከተከፈት በኋላ የቀረበውን የውድድር ሃሳብ መቀየር ማሻሻል ወይም ከጨረታው ውስጥ እራስን ማግለል አይቻልም። ይህንን የፈጽመ ተጫራቾች ያያዘው የማስከበሪያ ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ይሆL.
24.. አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጨረታ ውጤት ከተነገረበት ከሦስት እስከ አምስት ቀናት ከግዥ ዋጋ ላይ 10% በሲፒኦ ወይም በተመሰከረ ቼክ በማቅረብ የግዥውን ውል መፈረም ይኖርበታል።
25. የጨረታ ማስከብሪያ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ የመለሳል።
26. ለአሸናፊ ተጫራቾች የጭዕረታ ማስከበሪያው የውል ማስከበሪያ ገቢ ሰያደርግ ይመለስለታል
27. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከፈጸመ በኋላ በአሥር /10/ ቀን ውስጥ ዕቃውን አጠናቆ ማቅረብ አለበት።
28. የጨረታ ዋጋ የጨረታውን ውል ከተፈረመበት ቀን እስከ አንድ ወር ድረስ ያለምንም ለውጥ መቆየት አለበት።
29. አሸናፊ ተጫራቾች ውድመ ክፍያ ከጨረታ ዕቃ 50% ገቢ ካደረጉ በኋላ ከጠቅላላ ዋጋ 30% መትዕየቅ ይችላሉ።
30። የመጨረሻ ክፍያ አጠቃላይ የጨረታ ው ዕቃ አሸናፊ ተጫራቾች በሚዴል 19 ገቢ መሆኑን ከትረጋገጠ በኋላ ይጀፈታል።
31. ተወዳዳሪዎች በጨረታው ሂደት አፈጻጸም ውስጥ ቅሬታ ካላቸው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ እስከ 5 ቀርናት ይግባኝ የማቅረብ መብት አላቸው።
32. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው።
33. ይሚቀርቡት ዕቃዎች በተጥውየቁ ደረጃ እና ጥራት መሠረት ሲሆኑ የተቀደዱ የተሰበሩ ወይም የተበላሹና የአገልግሎት ጊዜያቸውን ካለፈ መ/ቤቱ አይቀበላቸውም
34. ተጫራቾች በገቢዎች ባለስልጣን ተፈቅዶ የታተመ ደረሰኝ ማቅረብ ይገባቸዋል።
35. የምቂቀርበው ዋጋ ከታክስ ጭምር እደቀረበ ተደርጎ የወሰዳል።
36. ይህ ጨረታ ተወዳዳሪ በሰዓቱ ባይገኝም በሰዓቱ ይከፈታል።
37. ተጫራቾች እያንዳዱ ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋ የያዘ ዝርዝር የዋጋ ሰነድ በፖስታ በማሸግ በ04/01/2016 ዓ.ም እስከ 7፡30 ሰዓት ብቻ የጨረትራ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አሥር ሺህ ብር ጋር በማስያዝ ከላይ በተጠቀሰው መ/ቤት ያስገባል።
ስልክ ቁጥር፤፟ 011310361/0961342610
