Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Aug 2023, 1:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ፐኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች ህትመቶች የጽዳት እቃዎች እና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች ኤሌክትሮንኪስ እቃዎች /ኮሚፒውትውሮችና የመሳሰሉትን/ ጨምሮ የመኪና ጎማ እና ግንባታ እና የውሃ እቃዎች የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ገብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2በገንዘብ ሚንስቴር የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችሉ።.

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸው።

4. ተጫራቾች ስለጨረው ሙሉ ዝርዝ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂቅያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን ስፔስፊኬሽን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በአብቹና ፓአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመጣት ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይቻላል።

5. ተጫራቾች የሚቀርቡትን ዋጋ በሰነዶቻቸው ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ማስታወቂቅያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 10 መስሪያ ብር 7000.00 /ሰባት ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረ CPOማቅረብ የሚችሉ።

6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7000.00 /ሰባት ሺህ ብር/ በባንክ የተእምሰከረ cpoማቅረብ የሚችሉ።

7. ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን ሆኖ በዚሁ ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ7፡40 ተወዳዳሪዎች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በ7፡40 በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።

8. አሸናፊው ድርጅት እቃውን አብቹና ፓአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስገባት አለበት።

9. የተጠየቁትን እቃዎች ሰርዘው ወይም ደልዘው መጻፍ ክልክል ነው።

10. የእቃውን ኮድ ወይም አይነት ለመቀየር ከፈለጉ ከታች ማሳሰቢያ ብለው በመፃፍ ይፈርሙበት 

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. የተጠየቁት ዕቃዎች በሙሉ ደረጃቸውን የጠበቁና ኦርጅናል መሆን አለባቸው።

13. ጨረታውን መወዳደር የሚቻለው ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር፦ 0116210508 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender

Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE