Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Aug 2023, 12:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2016 በጀት ዓመት በወረዳ ማእከል የሴ/መቤቶች እስቴሽነሪ /ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ስለተፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትት መስፈርቶን የሚያሟሉ ተጫራችን ይፈልጋል።


1. ተጫራቾች ለ2016 በጀት ዓመቱ የሚያገለግል የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ምስክር ወረቀቅት ዋናውን በማቅረብ በቤቶች ሼኮ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ የቢሮ በመቅረብ የጨረታውሰነድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይጠበቅባቸዋል።

2. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀቅት እና ከግብር ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3. ጨረታ መስከበሪያ ብር /ለእስቴሽነሪ/10000/አስር ሺህ ብር/ ለኤሌክትሮኒክስ 10000/አስር ሺህ ብር/ /ለፈርኒቸር/ 10000 /አስር ሺህ ብር/ ከባንክ የተረጋገጠ ሶፒኦ መቅረብ የሚችል።

4. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ /ፋይናሺያል እና ቴክኒካል/ ከላይ ተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች ለያንዳዳቸ ው እንድ ኦርጅናል እና ሁለት  ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ የፋይናሺያ እና ቴክኒካል ዶክመንቱን በጥቅሉ በአንድ ፖስታ መታሸግ አለባቸው።

5. እያንዳዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ በማህተም መመታት እና መፈረም አለበት።

6. ተጫራቾች በሁለም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ፊርማ እና እዲሁም የድርጅቱን ማህተም መምታትና መፈረም አለበት።

7. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ መግዛት አለባቸው።

8. ጨረታው የምታሽገው ጨረታው በማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ወይም  16ተኛው ቀእን የበአል ቀን ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚውል ሆኖ በቤቶች  ሺኮ ፋ/ኢ/ል/ጽ/መመሪያ የጨረታ ኮሚቴ ቢሮ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዩቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል።

9. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ማስታወቂቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው  የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚውል ሆኖ በቤቶች ሽኮ  ዞን ፋ/ኢ/ል/ መምሪያ ከቀኑ 4፡#0ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender

Supply & Fix Alarm System and Supply of Light Fitting and Distribution Board - Federal Auditor Gener...

READ MORE