Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Sep 2023, 4:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Safety And Security

የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2016 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈሪንቸር የጽሕፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የመኪናና የሚተር ጎማ እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።


1. በ2016 የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።

2. ማንኛውም ተጫራች ንግድ ፍቃድ ከሚፈቅድለት ውጪ መወዳደር አይችልም።

3. በአቅራቢነት መዝገብ መመዝገባቸውን ማቅረብ የሚችሉ።

4. ማንኛውም ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ  ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

5. የተጫራች ሙሉ ስም ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም የሌለው እንዲሁም በዋጋ አጻጻፍ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።

6.. አሸናፊ ተጫራቾች ክፍያ የሚፈጽምላቸው ያሸነፉትን ዕቃዎች በአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት አጠናቀው ካደረጉ በኋላ ነው።

7.ተጫራቾች የጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለእያንዳዱ ጨረታ ሰነድ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ተዛዝ /ሲፒኦአ/ማስያዝ አለባቸው።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳዱ  የማይመለስ  100/አንድ መቶብር / በመክፈል በአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ይህ የጨረታ ማስትዋቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ትችሀላላቹ።

9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከሞሉ በኋላ በጥንቃቄ በታሸገ  ፖስታ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በ4፡30 በግልጽ ይከፈታል።

10. አሸናፊ ተጫራች የፌደራል እና የክልሉ አዋ እና ደንቦችን የማክበርና በዕቃ አቅራቢነት ወቅት የሚቀርበውን የውል ሰነድ መፈረም ይኖርበታል።

11. አሸናፊ ተጫራቾች የፌደራልና የክልሉን አዋጅና ደንቦችን የማክበርና በዕቃ  ጠቅላላ ዋጋ የሽያጭ አታክስ 2 ፐርሰንት ገቢ ያደርጋል።

12. መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፦ ስልክ ቁጥር፦ 0224430020/0913866003

Save Tender