Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Aug 2023, 2:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ክልክል ጽ/ቤት ለዲስትሪቢውሽን ሥራ የሚውል clamp meter ግዥ ለመፈፀም ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለምግዛት ይፈልጋል ። ዝርዝርም እደሚከተለው።


ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት
1 calmp meter 20

1.. ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እንዲሁም በኤጀንሲው ደረ፟ገፅ http://WWW.ppa.gove.et ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 350.00 /ሶስት መቶ ሃምሳ ብር/ በኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000182117742 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይቻላል።

3. ሐዋሳ ከተማ መነኧሪያ ክፍለ ከታም በአሮጌው መናኧሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ሕንፃ የኢ/ኤ/አገ/ሲዳማ ክልል ግዥ ሎጀስቲክስ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 001 

4. ተጫራቾች ብር 8,000.00 /ስምንት ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ /Bid Bond/ማስያዝ አለባቸው።

5. ትረጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ.ቁ 1 የተጠቀሱ ማረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒ እና ኦርጅናክል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታ መዝጎኢያ ቀን ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁጥር 2 በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ይሆናል።

6. ጽ/ቤት የተሻል መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

7. ተጫራቾች መረጃአ፦ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 046 212 1972/0462201970 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender