Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Aug 2023, 6:19 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የሐ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የጤና ቢሮ ፕሮጀክት የሆኑ ኡላናኡላ ኮምፕረሲቭ ጤና ኬላ ግንባታ ለደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የሐሰብን ጌይ ጤና ጣቢያ ማስፋፊያ ስራ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


1.. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. የጨረታ ማስከበሪያአ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠቼክ የጨረታ ቁጥር እና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጸበት ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀክቱን ስም ያልተገለጸበት ዋስትና ተቀበይነት አይኖረውም።

3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራቾች ለዘመኑ የታደእ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ተቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል።

4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራቾች በክልልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ  ልማት ቢሮ ወይም ሕጋዊ አካል የተሰጠ  አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል።

5. ተጫራቾች  የጨረታ ሰነዱን ከመኖሪያ ቤታቸው ልማትና የምንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የማይመለስ ብር 600 ብር በመክፈል ዘወትር በስራቅ ሰዓት መገዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለያየት እና ለየብቻ በማሸግ እንዲሁም የተኪንካል መወዳደሪያ ሰነዱን  ኦርጅናል እና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ እና ሁለቱን እደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት ና የምኝስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው።

7 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣበት በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው

አድራሻ ስልክ ቁጥር፦ 025 86 70 680

Save Tender