አልፋ ኦሜጋ የት/የት/አገ/አክሲዮን ማሕበር በን/ስ/ላፍ/ክ/ከ በስሙ የተመዘገበውን ከዋና መንገድ ዳር የሚገኘውን 954 ካሬ ሜትር የመኖርያ የንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1. አልፋ ኦሜጋ የት/የት/አገ/አክሲዮን ማሕበር በን/ስ/ላፍ/ክ/ከ በስሙ የተመዘገበውን ከዋና መንገድ ዳር የሚገኘውን 954 ካሬ ሜትር የመኖርያ የንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በጥሬ በመክፈል ከሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜ ጨምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ሰነዱ የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ከሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ጨረታው እስከ ሚከፈትበት ቀን ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ለጨረታ የቀረበውን ቤትና የንግድ ቤቶች መጎብኘት ይችላሉ።
4. ጨረታው ሐምሌ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 9፡00 ሰዓት ተጫራችች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5. የጨረታ ሰነድ የመግዛት የመምለሻና ጨረት አየመክፈቻ ቦታ ከ5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ብሌን ሕንፃ 2ኛ ፎቅ የአልፋና ኦሜጋ ትራንስፖርትና ትራንዚት አገልግሎአክሲዮን ማህበር ቢሮ ቁጥር 2015 A ውስጥ ብቻ ነው።
6. አክሲዮን ማሕበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሠረዝ ይችላል።
7. ተጨማሪ መረጃበስክ ቁጥር 0940118370 በደወል መጠየቅ ይቻላል።
