Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jul 2023, 12:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

አምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን በ2015 ዓ.ም ከአባል መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበራቱ ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ዓይነቶች ዘመኑ እህሎችን በጨረታ መስፈርቱ ለሚያሟሉ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል


የእህሎቹ ዓይነት እና እዲሁም መነሻ መድረሻ ዋጋ ፦

ተ.ቁ የእህል ዓይነቶች ብዛት ኩንታል ያለበት መገዛነን መነሻ ዋጋ ብር ጠቅላላ ዋጋ
1 በቆሎ  15,175.56 ኩንታል ቡራዩ ታጠቅ የዩኒየኑ መጋዘን 3,600.00  
2 ባቄላ 982.11 ኩንታል አምቦ ከተማ የዩኒየኑ መጋዘን 4,300.00  
3 አተር 251.96 ኩንታል አምቦ ከተማ ዩኒየን መጋዘን 5,800.00  

ተጫራቾች ለመወዳደር ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦

1. ለ2015 ዓ።ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ግዴታ ማቅረብ የሚችል ግለሰብ ድርጅት መወዳደር ይችላል።

2. ተጫራቾች ለግዥ ለሚወዳደሩበት የብር መጠን 5% የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በባንኩ አሰርተው ማቅረብ አለባቸው። ለተሸናፊዎች ወዲያው ሲመልስላቸው ለጨረታው አሸናፊ የግዥ ዋጋ ላይ ይጨመራል።

3. ተጫራች እህሉ ያለበት ከአቦና ቡራዩ ታጠቅ/ መጋዘን ሁልጊዜ በሥራ ሰዓት ማየት ይችላሉ።

4. ተጫራች የግዥ ዋጋ ኩንታል በመቀስ እና አስፈላጊ የሆኑ የመወዳደሪያ መስፈርቶች በፖስታ በማሸግ እና ፖስታው ላይ ማንነታቸውን የሚገልጽ ጽሁፍ በማሳረፍ ማቅረብ አለባቸው።

5. በጨረታው አሸናፊ የሆብነ ያሸነፉበትን እህል በጨረታው ማሸነፉ ከተገለፀበተ ቀ ጀምሮ በአሥር ቀናት ውስጥ ከፍያውን አጠናቆ እህሎች በጨረታው ማሸነፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባስር ቀናት ውስጥ ክፍያውን አጠናቆ እህሉን ማንሳት አለበት። ከዚህ ጊዜ በላይ በቀኑ ለእያንዳዱ ኩንታል 1/አንድ/ ብር የመጋዘን ኪራ ይከፈላል።

6. በውክልና የትገኙ የጨረታው ተሳታፊዎች ከድርጅቱ ወይም ከንግድ ፍቅዶ ባሌበት የውክልና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

7. አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።

8. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14 /አስራ አራት/ ተከታትይ ቀናት አየር ላይ ከዋለበኋላ በ15ኛው ቀን ላይ አምቦ ከተማ በሚገኘው የዩኒየኑ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ጠዋት በ4፡00 ሰዓት ታሽጊ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጠዋት በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል። 15ኛው ቀን ተሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ላይ ይከፈታል።

9. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ጨረታው በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ እብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0112-36-43-06 እና 0112-36-33-99/09-13-47-80-70

አምቦ የገበሬዎች ዩኒየን ህብረት ሥራ ዩኒየን 

Save Tender