የኢትዮጵያ ኃይል ሜክሲኮ ዋና መ/ቤት ወደ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮዎች የመደበኛ ስልክ መስመር /Fixed line telephon apparatusእና Analoge PBX የማያዘዋውር ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችልላሉ።
1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በግዥ ኤጀንሲው ድረ ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝርዝ ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን አለባቸው።
2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደሪያ የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።
3. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀን እና ሰዓት ሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ ኬኬር ሴንተር አዲሱ ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር በመክፈል እና የጨረታ ሠነዱ ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች በጨረት አሰነዱ ላይ የተመለከቱትን የማዛወር እና የገጠማ ስራ አገልግሎት የቴክኒካል እና የፋይናሺያል ሰነዳችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/37/2015 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
| ተ.ቁ | የግዥው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በሲፒኦ | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀና ሰዓት |
| 1 | የመደበኛ ስልክ መስመር /Fixed line telephone apparatus/ እና Ana loge PBX የማዘዋወርና የመግጠም ስራ አገልግሎት ግዥ | 16,000.00 /አራስድስት ሺህ ብር/ | ሀምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት | ሀምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት |
5. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 558 06 27 ወይም 011 558 15 22 መደወል ይችላሉ።
6. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
