ደብረ ማቆስ ዩንቨርሲቲ በ2015 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት Setic tank consructin at Health Campus ብግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ከዚህ በታች የተገለይሱ ማለትም።
1. በዘመኑ እና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ለስራ የሚያስፈልገው የሰው ሀይል ማቴሪያል ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ በራሱ አቅርቦት መስራት የሚችል እና በደረጃ GC-5BC-5እና ከዚያ በላይ የኝባታ አራ ፈቃድ ያላቸው ሁሉ መወዳደር ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ሞልተው ሲመለሱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 78,132.00 /ሰባ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ ሁለት ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ስም አሰርተው ማቅረብ ሲኖርባቸው በኧጥቃቅን የተደራጁ ከአደራጃቸው የመንግስት መ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ በደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲትቲ ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸው። ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ አስተዳደር ህናፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር 10 ወይንም አዲስ አበባ 4 ኪሎ ከቅድስተ ማሪያም ቤ/ክርስቲያን ወረድ ብሎ ሮሚና ካፌ ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 ከሚገኘው ቢሮአችን ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
3. የጨረታውን ፋይናሺያል ኦርጅናል ዶክመንቶችን እዲሁም የጨረታ ማስከበሪያውን ለየብቻ አስተማማኝ መስሪያ ቤቱና የድርጅቱን ሙሉ ስማና አድራሻ በመጻፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
4. የጨረታውን ፋይናሺያል ኦርጅናል ዶክመንቶች እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያውን ለየብቻ አስተማማኝ በኦነ ማጣሪያ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በተጠቃለለ አንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ሲኖባቸው ፋይናሺያል ዶክመንቶች ከኦርጅናል ተጨማሪ አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
5. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ በተገለፀ ከ7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በግንባር ቀርቦ አሸናፊነቱን የሆነበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በ8ቀን ውስጥ ውል መያዝ የሚችል መሆን አለበት።
6. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱ በአግባቡ በመሙላት በማሸግ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተከታታይ 21 ቀናት በኋላ በ22ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3፡59 ሰዓት ድረስ ደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቢሮ ቁጥር10 ድረስበመቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸው ጨረታው በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፤59 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡230 ሰዓት ይከፈታል። ነገር ግን በካላንደር የተዘጋ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
7. በጨረታ መክፈቻ እለት ተጫራቾች መገኘት ካልቻሉ መስፈርቱን እስካሟሉ ድረስ በጨረታ ላይ ያልተገኙ ተጫራቾችን ፖስታ ጨምሮ በእለቱ ይከፈታል።
ዩንቨርሲቲው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ምብቱ የተጠበቀ ነው።
