የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተወና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የመዋቢያ የንፅህና መጠበቂያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. የጨረታ ተሳታፊ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይነት መልያ ቁጥር /TIN/እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለሞናቸው ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ግምታዊ ዋጋው ከብር 500 ሺህ በታች የሆነው ማንኛውም ዕቃ መግዛት የተጨማሪ እሲት ታክስ ምዝገባ ሰረተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም።
2. ማናኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ በጨረታ ማስታወቂአይው ላይ ከተገለፀበት እን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡000 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱ ከገቢ ሂሳብና ዋስትና አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
3. ማንኛውም የግልፅ ጨረታ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የሚጫረትበትን ጠቅላላ ዋጋ 5% /አምስት በመቶ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመሰከረለት C.P.O የጨረታ ሰነድ እና አጠቃላይ መረጃዎችን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጭዕረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘምነ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን በመዛት እስከ 7ኛው /ሰባተኛው/ ቀን ድረስ የንብረቶቹን ናሙና በመደበኛ የስራ ሰዓት በሀዋሳ ማቅከላዊ መጋዘን ማየት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በአዲስ ዘምን ጋዜጣ ከወጣበት ቅን በ8ኛው /ስምንተኛው / ቀን የግልጽ ጨረታ ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡05 ሰዓት ማዕከላዊ መጋዘን ይካሄዳል ነገርኝ ጨረታው በበዓል /እሁድ/ ቀን የሚውል ከሆንእ ጨረታው የሚካሄደው በተመሳስይ ሰዓት የሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
5. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ን ዕቃዎች ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው በቀረበው ዋጋ በሚለው ርዕስ ስር በተሰጠው ከፍት ቦታ ከነቫት በሚለው መስመር በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ውጭ በሌላ ሰንድ ተሞልቶ የሚቀርብዋጋ ቅ/ጽ/ቤቱ ለመቀበል አይገደድም።
6. ማናኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነድ ላ የሰጠውን ዋጋና መግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይችልም።
7.ማንኛውም ተጫራች የሰጠውን የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ሂደት ተጠናቆ ቅ/ጽ/ቤቱ የጨረታውን ውጤት እስከሚያሳይ ድረስ ፀንቶ ይቆያል።
8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተፈተ በኋላ እሩሱ ከጨረታ ዉድድር ማግለል አይችልም።
9. በጨረታው ለተሽውፉ ተጫአቾች ያስያዙት CPO በሶስት የስራ ቀናት ውስጥ የሚመለስላቸው ሲሆን አሸናፊው ያስያዘው ዋስትና ኝ ከሽያጭ ጋር የሚታሰብለት ይሆናል።
10. ተጫራቾች ዕቃውን ሳያዩ ዋጋ ቢሰጡና ቢፈጠር ቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆኑም።
11. ለጨረታው የቀረበው ዕቃ ሽያጭ የንሚፈጸመው ባለበት ሁኔታ ነው።
12. አሸናፊው ተጫራቾች ማሸናፋቸው በውስጥ ፣አስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በምድረግ ዕቃውን ማንሳት ይኖርባቸዋል። ይህልንን ባያደርጉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለቅ/ጽ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሚ በጨረታ ላይ ይወጣል።
13. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 0462125396
