ቦንጋ ዩንቨርሲቲ እ2016 በጀት ዓመት ከዚያህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ ዕቃዎች አገልግሎትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
| ሎት | የዕቃ ወይም የአገልግሎት ዓይነት | የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ዋጋ | የጨረታ ማስከበሪያ |
| ሎ 1 | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ | 200.00 | 50,000.00 |
| ሎት 2 | የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ | 200.00 | 50,000.00 |
| ለት 3 | የሆቴል መእስተግዶ አገልግሎት ግዥ | 200.00 | 50,000.00 |
| ሎት 4 | ጥሬእ ስጋ ግዥ | 200.00 | 100,000.00 |
| ሎት 5 | ከሰንዴ የተዘጋጀ የዳቦ ዱቄት ግዥ | 200.00 | 100,000.00 |
| ሎት 6 | የምግብ ዘይት ግዥ | 200.00 | 100,000.00 |
| ሎት 7 | የአትክልት ግዥ | 200.00 | 100,000.00 |
1። በዘርፉ የትዳእሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው።
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
3. የዘመኑ ግብር የከፈሉና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /Tin No/ያላቸው።
5. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ የሆኑ
6. በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
7. በማንኛውም የመንግስት ግዥ ላይ እዳይሳተፉ ያልታገዱ።
8. በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራዝ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የተሰጠ ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ስርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ።
9. የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የገቡበትን ቅጽ ፎርማት/ማቅረብ የሚችሉ።
10. የጨረታ ማስከበሪያን በተመለከተ ከላይ በሰንጠረዡ ትይዩ የተገለጸውን የብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Bond/ ማቅረብ ይኖርባቸአል። በጠቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የተደረጁ ማህበራት ከሆኑ ለጨረታ ማስከበሪያ የተቀመጠው የገንዘብ መጠን ተገልጾ በቀጥታ ለዩንቨርሲቲው የተፃፈ ኦርጅናል የዋስትና ደባዳቤ ከአደራጅ መ/ቤት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል በደብዳቤው ላይ የአደራጅ መ/ቤቱ ሙሉ አድራሻ ማለትም መ/ቤቱ የሚገኝበት ልዩ ቦታን ጨምሮ ስልክ ቁጥር መደበኛ እና የሞባይል እንዲሁም ፋክስ እና እሜል በትክክል ካልተፃፈ ተቀባይነት አይኖረውም።
11. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ዩንቨርሲቲው በሚፈልገው ብዛት ጠቅላላ ዋጋ 10% /አስር ከመቶ/ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት የሚችልና እቃዎችን ወይም መግባት አገልግሎቶችን ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆነ።
12. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች እስከ ቢንጋ ዩንቨርሲቲ በራሱ ሚሊ ወጪ እና ትራንስፖርት በማሰመጣት በዩንቨርሲቲው የዕቃ ጥራት ኮሚተኢ ጥራት ሲያረጋግጥ ብቻ ገቢ በማድረግ ክፍያ መቀበል የሚችሉና ፍቃደኛ የሆኑ።
13. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዥ በእያንዳዱ ሎት ትይዩ የተገለፀውን የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ገንዘእብ መጠን /ብር/ በቦንጋ ዩንቨርሲቲ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000177534513 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ ደረሰኝ በማቅረብ የጨረታ ሰነድ /ሰነዶች/ ከቦንጋ ዩንቨርሲቲ ሰሚራን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
14. ጨረታው ይህ ማታውያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ልክ ከጠዋቱ 04፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ልክ ከጠዋቱ 04፡30 ቦንጋ ዩንቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ሴንት አድራሻ ብቻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም የትረጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
15. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የህዝብ በዓላትና ሌሎች ችግሮች ቢያጋጥሙ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
16። ተጫራቾች የጨረታውን መጫረቻ ዋጋ ሲሞሉ ከነቫት መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል።
17. ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ /ሃሳብ/ በዩንቨርሲቲው በተዘጋጀ ውየዋጋ መሙያላይ ያለ ምንም ስርዝ ድልዝ በጥንቃቄ መሙላት ይጠበቅባቸዋል ከተሳሳቱ ከፊት ለፊት በፊርማቸው ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል።
18. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በአንድ ፖስታ ከአንድ ተጨማሪ ኮፒጋር በማዘጋጀት የድርጅቱ ሙሉ ስምና አድራሻ እዲሁም ማህተብ በፖስታላይ እና በእያንዳዱ የዋጋ መሙያ ሰነድ ላይ በማሳረፍ ማቅረብ አለባቸው።
19. ተጫራቾች የጨረታ ማስከእበሪያውን በፖስታ አሽገው በኦርጅናል ጨረታ ሰነድ ፖስታውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
20. የጨረታ ውጤት አስመልክቶ ማንኛውም ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻለው ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለአስር /10/ ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል።
21. የጨረታ ውጤትን አስመልክቶ ማንኛውንም ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው የጨረታ ውጤት ከተገለጠፀበት ቀን ጀምሮ ለሰባት /7/ ተከታትይ ቀናት ባቻ ነው።
22. ለአሸናፊው ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሊመለስ የሚችለው ውል ፈጽመው የውል ማስከበሪያ ካስያዙ ብቻ ሆኖ ውል ለምፈፀም ፍቃደኛ ካልሆኑ በግዥ አዋጅ እና የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ያስያዙት የጨረታ ምስከበሪያ ተወርሶ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።
23. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተገለፁ ነገር ኝ በእያንዳዱ ሎት / ጨረታ ሰነድ/ ላይ የተካተቱ ዝርዝር ሀሳቦች በዚህ ጋዜጣ ላይ እደተገለፀ ይቆጠራል።
24. ተጫራቾች ለሞሉት ዋጋ /ሃሳብ/ ሙሉ ኃላፊነት ይውሰዳሉ።
25. ዩንቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱኢ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 452 45 88 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ።
