የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ሱፐርቪን ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኪራይ አገልግሎት የሚሰጠው የድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል መፈጸም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል።
1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች ለኪራይ አገልግሎት የሚያቀርቧቸው ኮድ-3 ተሽከርካሪዎች ሆነው የመንገድ ሽፋን ማስረጃ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር/ሊብሬ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የክፋ ማዘዣ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Uncondtional Bank Guarantee/በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱጰርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስማም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያይዝ አልለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዚህ በታች በተገለፀው ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይቻላል።
5. ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናሻል ሠነዳቸውን ለየብቻ በማሰጋጀትና በማሸግ ዋና ከኮፒ ጋር በአንድ ፖስታ ውስጥ በሰም አሽገው እስከ ሐምሌ 06ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. ጨረታው ሐምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፤00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ሐምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ በሚገኝበት ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ይከፈታል።
8. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስፈረም አለባቸው።
9. ኮርፖሬሽኑ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦
ተኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሣራዎች ኮርፖሬሽን
ሕንፃ 1 አራተኛ ፎቅ በኮርፖሬሽን አገልግሎቶች የግዥ ቡድን ቢሮ።
ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ዳር ይድሮ ኢምፔሪያል ሆቴል በመባል በሚጠራው
ፊት ለፊት ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ አጠገብ ክፍለ ከተማ
ወረዳ 05፣ስልክ ቁጥር +251 118720722
አዲስ አበባ
