Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Jul 2023, 4:53 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በወረዳው ከ2016 በጀት ጀምሮ G+2ግንባታ ለማሰራት በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ BC-4/GC-5እና ከዛበላይ ኮንስትራክተሮርች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።


1. ተጫራቾች በሙያው ህጋዊ ፈቃድ ከሚመለከው አካል  የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ ከጠቅላላ ስራ ተቋራጭ BC-4/GC-5 እና ከዚያም በላይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. የዘመኑ የ2014 ዓ.ም የሥራ ግብር የከፈሉና የ2015 ዓ.ም ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች የቫት /VAT/ እና የግብር መለያ /TIN/ ቁጥር ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. በሙያው በቂ ልማድ ያላቸው መሆኑን የሚገልፅ በኮንስትራክሽን ስራ ላይ ከአሁን በፊት መስራታቸውን የሚገልጽ የድጋፍ ማስረጃ ምቅረብ የሚችሉ።

5.  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO/ጥሬ ገንዘብ 400,000.00 /አራት መቶሺህ/ ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ለ150 ቀን ማስያዝ የሚችል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመልስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በጮራ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ለዚህ ስራ የተዘጋጀ  ሰነድ ከጮራ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መሰድ ይችላሉ።

7.ጨረታው ከወጣበት ከ14/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ለ21 ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ22ኛው ቀን 05/11/2015 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ላይ ተወዳድሪዎች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት በጮራ ውወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ተዘግቶ በዛው ቀን 4፡30 ላይ በይፋ ይከፈታል።

8. ተጫራቾች የቴክኒክን አፋይናስ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የሚችሉ።

9. ማሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-337-0046/047-3370334/047-337-0-45/013358457

Save Tender