Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jul 2023, 4:09 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የህትመት ውጤቶች የመንግስት ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶኦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


  • ማስታወሻ ደብተር ብዛት 2000
  • የጠረጴዛ ቀን መቁጠሪያ /ካላንደር/ብዛት 1500
  • የአዲስ አመት የመልካም ምኞት መግለጫ ፓስታ ካርድ ከነማሸጊያ ብዛት 1000

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መመዝኛዎች ማሟላት አለባቸው።

1. ተጫራቾች በዘርፉ ለ2015 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይም ጨረታው እስከሚከፈትበት ቀን ድረስ ሊያገለግል የሚያስችል ከግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን እነዚህ ሰነዶች በቴክኖካል ፕሮፖዛል ፓስታ ውስጥ ታሽገው መቅረብ ይኖርብቻእዋል። ተጫራቾች የፋይናሺያል ሰነዳቸውን ለየብቻ በፓሳታ በማሸግና ፋይናሺያል ሰነድ መሆኑን በመግለፅ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች ከላይ የተገለፁትን ሰነዶች ከጨረታ ሰነድ ማቅረቢያው ቀን ገደብ በፊት ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ከሰኔ12/2015 ዓ.ም ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00_ 6፡00 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 ሰዓት _ 10፡30 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00_6፡00ሰዓት ድረስ ብሎክ 1 ቢሮ ቁጥር 206 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ። /አድራሻው ከስር ተግልጿል/ ።

4. ተጫራቾች መጫረቻ ሰነዳቸው እስከጨረታው መዝጊይ አድረስ ዕለት እስከ ሰኔ 27 ቀን 2015  ዓ.ም  ከጠዋቱ 4፡30 ከሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ አስገባት አለባቸው።

5. ተጫራቾች ከላይ ለተጠቀሱት የጨረታ ማስከበሪያ የተለያዩ ህትመት ውጤቶች አይነቶች ግዥ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በሲፒኦ ወይም ብሁኔታላይ ያተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው። ኢንሹራንስ ቦንድና ቼክ  ተቀባይነት የላቸውም። የጨረታ ማስከበሪያ በቴክኒካል ፕሮፖዛል ፖስታ ውስጥ ወይ ለብቻው ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

6. ተጫራቾች ለእያንዳዱ የህትመት ዓይነቶች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

7. ተጫራች ለሚያቀርቧቸው የህትመት ዓይነቶች ዋጋ ፋይናሺያል ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ በተልያየ ፖስታ በማሸግ ኤንቨሎፕ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፤30 ከሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ከሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

9. ከዋና የመወዳደሪያ ሀሳብ /ኦርጅናል/ በተጨማሪ የሚፈለጉ ኮፒዎች በዛት 1/አንድ/

10. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ መጠን 10% በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ስም አሰርተው ውሉን የሚፈፅሙ ትሆናል።

11. ኾርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለማንኛውም ማብራሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

                 የግዥ ንብረት አስተዳደር ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ቡድን አስተባባሪ 

         ደብረዘይት መንገድ ከኢትዮጵያ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርጫፍ ፊት ለፊት

        ስልክ ቁጥር 011 416 73/011 466 9336

 

Save Tender